አዋሽ ባንክ “ታታሪዎቹ” የተሰኘ 1 ሚሊየን ብር ሽልማት የሚያስገኝ የሥራ ፈጠራ ውድድር ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዋሽ ባንክ “ታታሪዎቹ” የተሰኘ የሥራ ፈጠራን በማበረታታት የሥራ አጥነት ችግርን ሊፈታ የሚችል ውድድር ይፋ አድርጓል::
ፕሮጀክቱ ሥራ ፈጠራን ከማበረታታት ባሻገር ክህሎት ላላቸው ሥራ ፈጣሪዎች የቢዝነስ ሙያ ሥልጠና እና የገንዘብ ድጋፍ ያደርጋል…