ኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ኢኮኖሚያዊ ጫናን የተሻገረችው አካታች እና ዘላቂ የልማት ግቦችን በመከተሏ ነው – ዶክተር ሊያ ታደሰ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘላቂ የልማት ግቦች ስኬታማ የሚሆኑት እና ሀገራት ከኢኮኖሚያዊ ጫና ማገገም የሚችሉት አካታች እና ዘላቂ መርሆዎችን ሲከተሉ እንደሆነ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ፡፡
ዶክተር ሊያ ታደሰ በተባበሩት መንግስታት የኢኮኖሚ እና ማኅበራዊ…