የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነትን ተከትሎ ናይጄሪያ ለምዕራባውኑ ነዳጅ በመሸጥ በለስ ቀንቷታል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኅብረት ዲፕሎማቶች ካሳለፍነው ሳምንት ወዲህ ከናይጄሪያ መንግስት የነዳጅ ኩባንያ ጋር 40 በመቶ የሚሆነውን የሀገሪቷን የነዳጅ አቅርቦት ለመግዛት መደራደራቸው ተሰምቷል፡፡
ምዕራባውያኑ ሩሲያ ላይ ማዕቀብ መጣላቸውን ተከትሎ ባጋጠማቸው…