የጉንፋን ሕመም ምንነት፣ የሚከሰትበት ወቅት፣ የሕመሙ ምልክቶች፣ የመተላለፊያ መንገዶች፣ እና የመከላከያ ዘዴዎች
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉንፋ ሕመም በተፈጥሮ የላይኛውን የመተንፈሻ የሰውነት ክፍሎች ማለትም አፍንጫን፣ ጎሮሮን እና የአየር መተላለፊያ ባንቧን የሚያጠቃ ተላላፊ ሕመም መሆኑን ጤና ሚኒስቴር በመረጃው አመላክቷል፡፡
ሪኖ ቫይረስ፣ ኮሮና፣ ኢንፍሉዌንዛ እና ፓራ ኢንፍሉዌንዛ…