የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል በ157 ከተሞች የሴቶች የውይይት መድረኮች ተካሄዱ Alemayehu Geremew Apr 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በሚገኙ 157 ከተሞች የሴቶች የውይይት መድረኮች ተካሄዱ፡፡ የደቡብ ክልል ዋና አፈ ጉባኤ ፋጤ ስርሞሎ፥ በክልሉ ከተሞች የተዘጋጁት የውይይት መድረኮች ዋና ዓላማ የብልጽግና ፓርቲ ጠቅላላ ጉባዔ የመከረባቸውን ጉዳዮች ለኅብረተሰቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና የእንቦጭን አረም ለማስወገድ የተጀመረው ዘመቻ በበጀት እጥረት እና አረሙ ባለው የመስፋፋት ባህሪ መቀጠል እንዳልቻለ ተመለከተ Alemayehu Geremew Apr 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ብቻ ይስተዋል የነበረው የእንቦጭ አረም በአሁኑ ወቅት በኦሮሚያ እና ደቡብ ክልሎች በስፋት መስተዋሉ ተገልጿል፡፡ ክልሎቹ የእንቦጭ አረሙን ለማጥፋት ጥረት ቢያደርጉም ከችግሩ ስፋት የተነሳ በአጭር ጊዜ መቆጣጠር እንዳልተቻለና ከፍ ያለ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ አሜሪካ ምዕራባውያኑን በማስተባበር ወደ ዩክሬን የምትልከውን የጦር መሣሪያ አቅርቦት ካላቆመች እርምጃ እንደምትወስድ አስጠነቀቀች Alemayehu Geremew Apr 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ወደ ዩክሬን የምትልከውን የጦር መሣሪያ አቅርቦት የማታቆም ከሆነ እርምጃ እወስዳለሁ ስትል ሩሲያ አስጠነቀቀች፡፡ የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ራያብኮቭ አሜሪካ ወደ ዩክሬን የጦር መሳሪያዎች እየላከች መሆኑን ሀገራቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ካናዳ በኢትዮጵያ ጠንካራ ኢኮኖሚ እና ዘላቂ ሰላም ለመፍጠር የሚደረገውን ጥረት እንደምታግዝ ገለጸች Alemayehu Geremew Apr 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ጠንካራ ኢኮኖሚ እና ዘላቂ ሰላም ለመፍጠር ለሚደረገው ጥረት ካናዳ የበኩሏን እገዛ እንደምታደርግ በኢትዮጵያ የአገሪቱ አምባሳደር ስቴፋኒ ጆቢን ገለጹ። በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር ስቴፋኒ ጆቢን÷የካናዳና ኢትዮጵያ የቆየ ጠንካራ ወዳጅነት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ በአሜሪካ የኬሚካል ጦር መሳሪያ ትጠቀማለች በሚል የቀረበባትን ውንጀላ መሰረተ ቢስ ነው ስትል አጣጣለች Alemayehu Geremew Apr 13, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በአሜሪካ የኬሚካል ጦር መሳሪያ ትጠቀማለች በሚል የቀረበባትን ውንጀላ መሰረተ ቢስ ነው ስትል አጣጣለች። የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ቃል አቀባይ ኔድ ፕራይስ፥ ሩሲያ በዩክሬን እያካሄደች ባለው ወታደራዊ ዘመቻ የኬሚካል ጦር መሳሪያ ልትጠቀም…
የሀገር ውስጥ ዜና የለገዳዲ ክፍል ሁለት የከርሰ ምድር ውሃ ፕሮጄክትን በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Alemayehu Geremew Apr 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 860 ሺህ የከተማዋን ነዋሪዎች የንጹህ ውሃ ተጠቃሚ የሚያደርገው የለገዳዲ ክፍል ሁለት የከርሰ ምድር ውሃ ፕሮጄክትን በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ገለጸ። በባለሥልጣኑ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ ከአሜሪካ ኤምባሲ ጉዳይ አስፈጻሚ ጋር በትብብር እና ድጋፍ መስኮች ላይ ተወያዩ Alemayehu Geremew Apr 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት መዓዛ አሸናፊ ከአሜሪካ ኤምባሲ ጉዳይ አስፈጻሚ አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን ጋር በዋና ዋና የትብብር እና የድጋፍ መስኮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን በዛሬው ዕለት የፌዴራል ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የእስራኤል ልዑክ ጉዳት የደረሰባቸውን የጤና ተቋማት መልሶ ለመገንባትና ድጋፍ ለማድረግ ጎንደር ገባ Alemayehu Geremew Apr 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል የልዑካን ቡድን በአማራ ክልል በአሸባሪው ሕወሓት ጉዳት የደረሰባቸውን የጤና ተቋማት መልሶ ለመገንባት እና ድጋፍ ለማድረግ ጎንደር ገብቷል። በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት የወደሙ የጤና ተቋማትን መልሶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አጠቃላይ የጤና ወጪ 127 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር መድረሱ ተገለጸ Alemayehu Geremew Apr 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አጠቃላይ የኢትዮጵያ የጤና ወጪ 127 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር መድረሱን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ይህን የገለጸው የሥምንተኛውን ዙር የኢትዮጵያ የጤና ወጪ ጥናት ውጤት በአዲስ አበባ ይፋ ባደረገበት ወቅት ነው። በ2009 በጀት ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም ከአምሥት ድርጅቶች ጋር የአጋርነት ውል ተፈራረመ Alemayehu Geremew Apr 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የመደበኛ ባለገመድ ኢንተርኔት አገልግሎት በአጋርነት ለማቅረብ ከአምሥት ድርጅቶች ጋር የአጋርነት ውል ተፈራርሟል፡፡ ውል የወሰዱት ድርጅቶችም ”ዌብ ስፕሪክስ አይቲ ሶሉሽን” ፣ ”ቪቫ ቴክ ትሬዲንግ”፣ ”ዘርጋው አይ ኤስ ፒ” ፣ “ስካይ…