ከመተማ – ጎንደር የትራንስፖርት አገልግሎት ዳግም እንዲቋረጥ በሚሰራ ጠላት ላይ እርምጃ ይወሰዳል – መምሪያው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመተማ - ጎንደር የትራንስፖርት አገልግሎት ዳግም እንዲቋረጥ በሚንቀሳቀስ ማንኛውም የጠላት ቡድን ላይ የማያዳግም እርምጃ እንደሚወሰድ የምዕራብ ጎንደር ዞን ሰላምና የሕዝብ ደኅንነት መምሪያ አስጠነቀቀ።
የምዕራብ ጎንደር ዞን ሠላምና የሕዝብ…