Fana: At a Speed of Life!

አረብ ሊግ በአልጄሪያና በሞሮኮ የተፈጠረውን አለመግባባት በውይይት እንዲፈቱ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስላማዊ ትብብር ድርጅት፣ አረብ ሊግ እና ሳዑዲ አረቢያ አልጀሪያ እና ሞሮኮ ዲፕሎማሲያዊ አለመግባባቶቻቸውን በውይይት እንዲፈቱ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ማክሰኞ ዕለት አልጄሪያ ከሞሮኮ በኩል “መተናኮል” መኖሩን በመጥቀስ ከሞሮኮ ጋር ያላትን…

ሳይንሳዊ ምርምሮች በአማርኛ ሊተረጎሙ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳይንስን ከቅኝ ግዛት ማውጣት የተሰኘ ፕሮጀክት አማርኛን ጨምሮ የምርምር ፅሁፎችን በስድስት የተለያዩ አፍሪካዊ ቋንቋዎች ሊተረጎሙ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በአፍሪካርዚቭ ፖርታል ላይ የሚገኙ 180 የምርምር ፅሁፎችን በስድስት የተለያየ አፍሪካዊ…

የወባ በሽታን 70 በመቶ መቀነስ ይቻላል – ጥናት

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካውያን ወጣቶች እና ሕፃናት ላይ የተሠራ አንድ ጥናት እንዳመላከተው:- በወባ በሽታ ምክንያት የሚደርስ ሕመም እና የሞት አደጋን 70 በመቶ መቀነስ ይቻላል፡፡ የእንግሊዝ ሜዲካል ጆርናል ላይ የታተመው ይህ ጥናት:- በብሩኪናፋሶ የሚገኙ…

የህወሓት የሐሰት ወሬ ከሽንፈትና ተስፋ መቁረጥ የሚመነጭ ነው- የሥነ ልቦና ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት እያሰራጨ ያለው የሐሰት ወሬና ፕሮፓጋንዳ ከመሸነፍና ተስፋ መቁረጥ የመነጨ መሆኑን በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ልቦና ምሁራን ገለጹ። በዩኒቨርሲቲው የሥነ ልቦና ምሁሩ ዶክተር እዴሳ ቶሌራ ለኢዜአ እንደተናገሩት፥ ህወሓት…

የመጀመሪያዎቹ የአፍጋኒስታን ተፈናቃዮች ዩጋንዳ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጀመሪያው ዙር 51 ከካቡል የተነሱ የአፍጋኒስታን ተፈናቃዮች ዩጋንዳ ገቡ፡፡ እንደ ዩጋንዳ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ÷ ከአፍጋኒስታን በግል ቻርተር አውሮፕላን የተነሱት የመጀመሪያው ተፈናቃዮች ቡድን ኢንቴቤ ዓለም ዓቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ዛሬ…

በደብረ ብርሃን ከ1 ሺህ 500 በላይ ግለሰቦች በሕገ-ወጥ መንገድ ተደራጅተው ተገኙ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረብርሃን ከተማ በተለምዶ 633ቱ የቤት ሕብረት ስራ ማሕበራት በሚል ከተደራጁና ዕውቅና ከተሰጣቸው ማህበራት ውስጥ ከ 1 ሺህ 500 በላይ ግለሰቦች በህገወጥ መንገድ ተደራጅተው መገኘታቸውን የከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ። የአስተዳደሩ ተቀዳሚ…

የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ በወላይታ ሶዶ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከወላይታ ዞን ሁሉም አካባቢዎች የተውጣጡ ነዋሪዎች በሶዶ ከተማ ድጋፋቸውን ለመከላከያ ሰራዊት እየገለጹ ነው። በሰልፉ አሸባሪውን ጁንታ በፅኑ እንደሚያወግዙት ገልጸዋል፡፡ በሰልፉ እኔ የጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ደጀን ነኝ ፣ እኔም…

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ሠራተኞች ለህልውና ዘመቻው ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት በህልውና ዘመቻው ግንባር ለሚገኙት የመከላከያ ሠራዊት፣ የአማራ ልዩ ኃይል እና ፋኖ የ1 ወር ደመወዛቸውን አበረከቱ፡፡ ሰራተኞቹ ÷ የሀገርን ሉዓላዊነት ለመጠበቅ ቀን ከሌት በዱር በገደሉ የሀገር…

ዓለም አቀፍ ተራድዖ ድርጅቶች የሚጠበቅባቸውን ድጋፍ አላደረጉም

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጦርነት በተከፈተባቸው የአማራ ክልል አካባቢዎች ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅቶች ለተፈናቃዮች ተገቢውን ድጋፍ እያደረጉ እንዳልሆነ የአማራ ክልል አደጋ መከላከል ምግብ ዋስትና ፕሮግራም እና ልዩ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው አካባቢዎች ማስተባበሪያ ኮሚሽን…

የዋጋ ንረቱ ኢኮኖሚያዊ ጦርነት በመክፈት ሀገርን የማዳከም ሴራ ነው – ዶክተር ተሾመ አዱኛ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ እየተስተዋለ የሚገኘው የዋጋ ንረት ፖለቲካዊ ጉልበትን ለማግኘት የሚደረግ ሙከራና፣ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የኢኮኖሚ ጦርነት በመክፈት ሀገርን የማዳከም ስልት እንደሆነ የምጣኔ ሃብት ምሁሩ ዶክተር ተሾመ አዱኛ ገለፁ፡፡…