Fana: At a Speed of Life!

በአሜሪካ ሕፃናት በዴልታ ኮቪድ 19 ቫይረስ እየተጠቁ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአሜሪካ የሚገኙ ሕፃናት በዴልታ ኮቪድ 19 ቫይረስ እየተጠቁ መሆኑ ተጠቆመ፡፡የአሜሪካ ፔዲያትሪክስ አካዳሚ እና የሕፃናት ሆስፒታል ማሕበር ባወጡት ሪፖርት÷ ባሳለፍነው ሳምንት ብቻ በሀገሪቱ ወደ 94 ሺህ የሚጠጉ ሕፃናት በቫይረሱ ተጠቅተዋል ፡፡…

አሜሪካ በአፍጋኒስታን እንድትቆይ በአጋሮቿ ጫና እየተደረገባት ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ጦር ከአፍጋኒስታን ሙሉ በሙሉ ለቆ እንዳይወጣ በአጋር ሀገራት ግፊት እየተደረገበት መሆኑ ተነገረ፡፡ ግፊቱ ሀገሪቷን ለቀው መውጣት ለሚፈልጉ ሰዎች ጊዜ ለመስጠት እንደሆነም ነው የተሰማው፡፡ በአሁኑ ወቅት በአፍጋኒስታን 5 ሺህ 800…

ታይዋን ያመረተችውን ሀገር በቀል የኮቪድ19 ክትባት ለዜጎቿ መስጠት ጀመረች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ታይዋን ያመረተችውን ሜዳይጀን የተሰኘ የኮቪድ19 ክትባት ለዜጎቿ መስጠት ጀመረች፡፡ ክትባቱ ከዓለም ጤና ድርጅት ሙሉ ፈቃድ እንዲያገኝ እየተሰራ መሆኑን የሀገሪቱ ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ክትባቱ በሀገሪቱ የሚስተዋለው የኮሮና ቫይረስ…

የደቡብ ክልል ጤና ቢሮ የ2013 ዓ.ም እቅድ አፈፃፀምና የ2014 በጀት አመት እቅድ ላይ እየመከረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ቢሮ ሀላፊና የበሽታ መከላከል ዘርፍ ሀላፊ አቶ መና መኩሪያ በአመቱ የቲቢ በሽታን በ67 በመቶ ፣ የእናቶችን ሞት 40 በመቶ እንዲሁም የህፃናት ሞትን 21 በመቶ መቀነስ መቻሉን ተናግረዋል። የቅድመ ወሊድ…

ዩጋንዳ ከ50 በላይ የሚሆኑ ሲቪክ ማህበራትን ፈቃድ አገደች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩጋንዳ ከ50 በላይ የሚሆኑ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን ፈቃድ ማገዷ ተሰምቷል፡፡ ሲቪክ ማህበራቱ የታገዱት መንግስት ያወጣቸውን ደንቦች እና አሰራሮች በመጣሳቸው መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡ ድርጅቶቹ ውል የገቡበት የሥራ ጊዜ ከመጠናቀቁ ባለፈ…

ከዋጋ መናር ጋር በተያያዘ የተከሰተውን ችግር ለመጋፈጥ መዘጋጀት ያስፈልጋል – አቶ ክቡር ገና

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዋጋ መናር ጋር በተያያዘ የተከሰቱ ችግሮችን ሕብረተሰቡ ለመጋፈጥ መዘጋጀት እንዳለበት የአፍሪካ ንግድ ምክር ቤት ኃላፊ ክቡር ገና አስታወቁ፡፡ መንግሥትና መላው ሕዝብ በኢኮኖሚው ዘርፍ ከዋጋ መናር ጋር በተያያዘ እያጋጠመ ያለውን ችግር ለመጋፈጥ…

ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የምልክት ቋንቋን በስራ ቋንቋነት ልታካትት ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ መንግስት ከስዋሂሊ፣ ሊንጋላ፣ ኪቱባ እና ቺሉባ ቋንቋዎች በተጨማሪ የምልክት ቋንቋንም በአምስተኛ የስራ ቋንቋነት ለመጠቀም ማቀዷን አስታወቀች። የምልክት ቋንቋውን በትምህርት ስርዓት ውስጥ በማካተት ለመስጠት ማቀዷም ነው…

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሴቶች ኮከስ አባላት ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሴቶች ኮከስ አባላት ለመከላከያ ሰራዊት የስንቅ ድጋፍ አደረጉ። የስንቅ ድጋፋ በሶ፣ ቆሎ፣ ኮቾሮ ሲሆን፥ ብርድ ልብስን ጨምሮ የሴቶች የንጽሕና መጠበቂያ ሞዴሶችን ያካተተ ነው። በአጠቃላይ ድጋፋ በገንዘብ ሲተመን…

በአፋር ክልል በሕወሃት ምክንያት የተጎዱ ዜጎችን ለመደገፍ ከ20 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በሽብርተኛው ህወሓት ቡድን ጥቃት የደረሰባቸው እና ከቀያቸው የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመደገፍ ከ 20 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰቡ ተገልጿል፡፡ የሰመራ ከተማ ከንቲባ አሊ መሃመድ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷የተጠቀሰው…

በሃይቲ በመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ 2 ሺህ የሚጠጉ ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃይቲው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የ 1 ሺህ 941 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰማ፡፡ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋው በሬክተር ስኬል 7 ነጥብ 2 መለካቱም ነው የተነገረው። በአደጋው ህይወታቸው ካለፈው በተጨማሪ 10 ሺህ የሚጠጉ የሀገሪቷ ዜጎች…