የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ7 ነጥብ 5 በመቶ ያድጋል ተብሎ ይጠበቃል – ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) በተያዘው በጀት ዓመት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ 7 ነጥብ 5 በመቶ ያድጋል ተብሎ እንደሚጠበቅ ገለጹ፡፡
የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ( ዶ/ር )ከአሜሪካ ንግድ ምክር ቤት አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡…