ፋና ስብስብ የስልጤ ባሕላዊ ምግብ “አተካኖ” በአፍሪካ ድንቃድንቅ ተመዘገበ Alemayehu Geremew Jun 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከስልጤ ባሕላዊና የክብር ምግቦች መካከል አንዱ የሆነው “አተካኖ” በአፍሪካ ድንቃድንቅ ተመዘገበ። በአፍሪካ ድንቃድንቅ የተመዘገበው “አተካኖ” ከ8 ሜትር በላይ ርዝመት እና 10 ሴንቲሜትር ጥልቀት እንዳለው ተገልጿል፡፡ ይህ ባህላዊ ምግብ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ደብዛዋ ጠፍቶ የነበረው የቲታን ሰርጓጅ ጀልባ ከፊል ስብርባሪ ተገኘ Alemayehu Geremew Jun 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ“ቲታን” ሰርጓጅ ጀልባ ከፊል ስብርባሪ በዛሬው ዕለት መገኘቱ ተገለጸ፡፡ የአሜሪካ የባሕር ጠረፍ ጠባቂዎች የጀልባዋ የፊት እና የኋላ ክፍል ስብርባሪዎች መገኘቱን ተናግረዋል። በዚህም ካናዳ ሴንት ጆንስ በተባለው አካባቢ ሆራይዘን አርክቲክ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን የደቡብ – ለደቡብ የትብብር ማዕቀፍ እንዲጠናከር በቅንጅት እንዲሠራ አሳሰቡ Alemayehu Geremew Jun 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የደቡብ - ለደቡብ የትብብር ማዕቀፍ እንዲጠናከር አባል ሀገራቱ በቅንጅት ሊሠሩ እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡ የትምህርት ትብብር ድርጅት ልዩ ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ጌታቸው ረዳ ሙስሊሙ ሕብረተሰብ የመተጋገዝ ባህሉን ይበልጥ እንዲያጠናክር አስገነዘቡ Alemayehu Geremew Jun 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ ሙስሊሙ ሕብረተሰብ ያለውን የመተጋገዝ ባህል ይበልጥ እንዲያጠናከር ጠይቀዋል፡፡ 1ሺህ 444ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በመቀሌ ከተማ መከበሩን ኢዜአ ዘግቧል፡፡ አቶ ጌታቸው ረዳ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የኔቶ አባል ሀገራት በዋግነር ጦር ጥቃት ይደርስብናል የሚል ሥጋት አይግባችሁ – ኔቶ Alemayehu Geremew Jun 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትናንትናው ዕለት የዋግነር ቅጥረኛ ወታደራዊ ኃይል ቤላሩስ መግባቱን ተከትሎ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል-ኪዳን ድርጅት(ኔቶ) አባል ሀገራቱን ጥቃት ይደርስብናል የሚል ሥጋት እንዳይገባቸው አሳሰበ፡፡ የኔቶ ዋና ጸሐፊ ጄንስ ስቶልተንበርግ ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ባለሐብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት ማድረግ ይፈልጋሉ – ኦሊሴጎን ኦባሳንጆ Alemayehu Geremew Jun 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ባለሐብቶች በኢትዮጵያ ባሉ የግብርና እና የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፎች ለመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ኦሊሴጎን ኦባሳንጆ ገለጹ፡፡ የኢንዱትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በአፍሪካ ኅብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ኦሊሴጎን ኦባሳንጆ ከተመራው…
የሀገር ውስጥ ዜና የመውጫ ፈተና ከፊታችን ሐምሌ 3 እስከ 8 ይሰጣል Alemayehu Geremew Jun 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ 8 2015 ዓ.ም እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የትክክለኛ ተፈታኞችን ቁጥር እንዲያጣራ በማድረግ÷ ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት 95 ሺህ 755…
የሀገር ውስጥ ዜና የአምራቾችን ችግሮች ለመቅረፍ ያለመ ጉብኝት ተካሄደ Alemayehu Geremew Jun 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚንስትር መላኩ አለበል እና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ዮሐንስ አያሌው (ዶ/ር) በገላን ከተማ የሚገኙ የስራ ዕድል በመፍጠር፣ የወጪ ንግድ ፍላጎት በማሟላትና ገቢ ምርትን በመተካት ላይ የሚገኙ አምራቾችን ጎበኙ፡፡ ከተጎበኙት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ከከሸፈው አመፅ በኋላ የዋግነሩ መሪ ቤላሩስ መግባታቸው ተነገረ Alemayehu Geremew Jun 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የዋግነር ቅጥረኛ ወታደራዊ ኃይል ኩባንያ መሥራች እና መሪ ኤቭጄኒ ፕሪጎዢን ቤላሩስ መግባታቸውን የሀገሪቷ ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ ገለጹ፡፡ ቅዳሜ ዕለት ከከሸፈው አመፅ በኋላ የአማፂያኑ መሪ ቤላሩስ የገቡት ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን…
የሀገር ውስጥ ዜና “አሸዋ ቴክኖሎጂስ” አዳዲስ የስማርት ቴክኖሎጂ ውጤቶቹን ይፋ አደረገ Alemayehu Geremew Jun 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “አሸዋ ቴክኖሎጂስ” አዳዲስ የስማርት ቴክኖሎጂ ውጤቶቹን በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጓል። ቴክኖሎጂዎቹ ለአነስተኛ እና ጥቃቅን እንዲሁም ለከፍተኛ ኢንተርፕራይዞች የሚሆኑና ለዘመናት የቆየውን ልማዳዊ አሰራር የሚቀይሩ እንደሆኑ ተገልጿል፡፡ የስማርት…