Fana: At a Speed of Life!

“ዲጂታል ኢትዮጵያ”ን ዕውን ለማድረግ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ዲጂታል ኢትዮጵያ”ን ዕውን ለማድረግ ዘርፈ ብዙ ሥራዎች እየተሠሩ መሆናቸውን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ። 7ኛው የአፍሪካ ኢኖቬሽንና ዲጂታል ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። ኢትዮጵያ ለ”ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ”…

ሀገር አቀፍ የነጋዴ ሴቶች ኤክስፖ በመዲናዋ ተከፈተ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የነጋዴ ሴቶች ኤክስፖ በአዲስ አበባ ተከፈተ፡፡ ኤክስፖውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በስካይ ላይት ሆቴል በይፋ የከፈቱ ሲሆን፥ በአምራች ዘርፍ የሴቶችን ተሳትፎ ለማረጋገጥ እና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚ…

ዓለም አቀፍ የደም ለጋሾች ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፍ ደም ለጋሾች ቀን ”ደም እንለግስ ፤ ሕይወት እናጋራ ፤ ዘወትር እናጋራ" በሚል መሪ ሐሳብ እየተከበረ ነው፡፡ በአከባበር ሥነ -ሥርዓቱ ላይ የኢትዮጵያ ደምና ሕብረ-ሕዋስ ባንክ አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ጤናዬ ደምሴ፣…

10 የአውሮፓ ሀገራት ለዩክሬን የ116 ሚሊየን ዶላር የመሳሪያ ድጋፍ ይፋ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 10 የአውሮፓ ሀገራት ለዩክሬን የ116 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አድርገዋል። ድጋፉ ለኪየቭ የአየር ኃይል ለማጠናከር የሚውል መሆኑም ተገልጿል። ዩክሬን የሚደርሳት የዓይነት ድጋፍ በፈረንጆቹ ነሐሤ 2022 ላይ “ለዩክሬን ዓለም አቀፍ ፈንድ” በሚል…

ቻይና ለአፍሪካ ቀንድ ሁለንተናዊ ሠላም እና ብልፅግና ድጋፍ እንደምታደርግ አስታወቀች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ለአፍሪካ ቀንድ ሠላም እና ብልፅግና ያላሰለሰ ድጋፍ እንደምታደርግ አረጋገጠች፡፡ የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) በአፍሪካ ቀንድ የቻይና ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ዡ ቢንግ ጋር…

የአትሌት ለሜቻ ግርማ የ3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር ድል የዓለም ክብረ ወሰን ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ለሜቻ ግርማ በፈረንጆቹ የካቲት 15 ቀን 2023 በፈረንሳይ የቤት ውስጥ የ3 ሺህ ሜትር ውድድር ያስመዘገበውድል የዓለም ክብረ ወሰን ሆኖ ፀደቀ፡፡ የወርልድ አትሌቲክስ መረጃ እንዳመላከተው÷ አትሌት ለሜቻ ውድድሩን 7 ደቂቃ ከ23 ሠከንድ…

የብራዚሉ ፕሬዚዳንት ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብራዚሉ ፕሬዚዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ቀን መቅጠራቸው ተገለጸ፡፡ የሉላ የኢትዮጵያ ጉብኝት በዋናነት ብራዚል ከአፍሪካ ሀገራት ጋር የንግድና ዲፕሎማሲ ግንኙነቷን ለማጠናከር የወጠነችው ዓላማ አካል መሆኑ ተመላክቷል፡፡ ኦ ግሎቦ…

አሜሪካዊው ተመራማሪ ለ100 ቀናት ባሕር ውስጥ በመኖር የዓለም ክብረ-ወሰን ሰበሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካዊው ተመራማሪ ጆሴፍ ዲቶሪ (ተ/ፕሮፌሰር) 100 ቀናት ባሕር ውስጥ በመኖር የዓለም ክብረ-ወሰንን ሰበሩ፡፡ እንደ ሲ ኤን ኤን ዘገባ÷ አዲስ የ“ጊነስ ወርልድ ሪከርድ” ያስመዘገቡት ተመራማሪው ምርምር ለማካሄድ በባሕር ውስጥ ቆይተዋል፡፡…

አሜሪካ ከቻይና የገጠማትን ፉክክር ለመገዳደር “ዩኔስኮ”ን ዳግም ለመቀላቀል ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ከቻይና የገጠማትን የባለ ብዙ ጎራ ፉክክር ለመገዳደር የተመዱን የትምህርት፣ ሳይንስ እና ባሕል ድርጅት “ዩኔስኮ” በድጋሚ ለመቀላቀል ጥያቄ አቅርባለች፡፡ አሜሪካ ድርጅቱን ከለቀቀች በኋላ የቻይና ሚና መጉላቱ እጅግ እንዳሳሰባት የሀገሪቱ የውጭ…

የ2023 የአፍሪካ-እስያ ወጣቶች ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2023 የአፍሪካ-እስያ ወጣቶች ፎረም "ጤናማና አቅም ያለው ወጣት ለዘላቂ ልማት" በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በኦየስ-ግሎባል ፋውንዴሽን አዘጋጅነት በኢትዮጵያ እየተካሄደ ባለው መድረክ ላይ ከተለያዩ የአፍሪካና እስያ አህጉር…