በኦሮሚያ ክልል ለአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ከ4 ቢሊየን በላይ ችግኝ ተዘጋጅቷል – የክልሉ ግብርና ቢሮ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለዘንድሮው ዓመት አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ከ4 ቢሊየን በላይ ችግኝ መዘጋጀቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው ምክትል ኃላፊ ኤሊያስ ከድር÷ ለዘንድሮው ዓመት አረንጓዴ አሻራ መርሃግብር በክልሉ 4 ነጥብ 9 ቢሊየን…