የሀገር ውስጥ ዜና በዶ/ር ሊያ ታደሰ የተመራ ልዑክ በ76ኛው የዓለም የጤና ጉባዔ ላይ እየተሳተፈ ነው Amele Demsew May 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የተመራ ልዑክ በጄኔቭ እየተካሄደ በሚገኘው 76ኛው የዓለም ጤና ጉባኤ ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡ ጉባዔው “የዓለም ጤና ድርጅት 75 ዓመት ቆይታ፣ ሕይወትን በማዳን፣ ጤና ለሁሉም ለማሳካት” በሚል መሪ ቃል ነው…
ፋና ስብስብ ሀብታቸው በ24 ስዓታት ውስጥ በ286 ሚሊየን ዶላር ያደገው ቢሊየነር Amele Demsew May 19, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጆሃን ፒተር ሩፐርት የደቡብ አፍሪካ ቁጥር አንድ ባለሀብት ሲሆኑ በአፍሪካ ሁለተኛው ከበርቴ መሆናቸው ይነገራል። የእኒህ ቱጃር ባለሃብት የተጣራ የሀብት መጠን በ24 ሰዓታት ውስጥ ብቻ በ286 ሚሊየን ዶላር እንዳደገ ቢሊየነርስ አፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ- የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የቢዝነስ ፎረም ተካሄደ Amele Demsew May 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት ዕድል እና አማራጮችን ማስተዋወቅ አላማው ያደረገው የኢትዮ- የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የቢዝነስ ፎረም በአቡ ዳቢ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በፎረሙ የኢንቨስትመት ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ለባለሃብቶቹ በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ችግኝ ከመትከል ባለፈ ለትውልዱ የበለፀገች ኢትዮጵያን ማስረከብ ዋናው ዓላማችን ነው – አቶ አደም ፋራህ Amele Demsew May 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ችግኝ ከመትከል ባለፈ ለመጭው ትውልድ የለማች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ማስረከብ ዋናው ዓላማችን ነው ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይ አካል የሆነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሽብር ወንጀል በተጠረጠሩት 5 ግለሰቦች ላይ የ8 ቀናት የምርመራ ማጠናቀቂያ ጊዜ ተፈቀደ Amele Demsew May 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በወሰደው ሕግ የማስከበር ሥራ በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ውለዋል በተባሉ 5 ግለሰቦች ላይ የምርመራ ማጠናቀቂያ የሥምንት ቀናት ጊዜ ተፈቀደ። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት የፖሊስን የምርመራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል የመሪዎች ኮንፈረንስ የአማራ ሕዝብ መሠረታዊ ጥያቄዎች ላይ በትኩረት እየመከረ ነው- አቶ ግዛቸው ሙሉነህ Amele Demsew May 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል የመሪዎች ኮንፈረንስ የአማራ ሕዝብ መሠረታዊ ጥያቄዎች ላይ ትኩረት አድርጎ እየመከረ መሆኑን የክልሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ኃላፊ ግዛቸው ሙሉነህ ዛሬ የተጀመረውን አማራ ክልል የከፍተኛ እና መካከለኛ…
ጤና ከባድ የድካም ስሜት ምንድን ነው? Amele Demsew May 18, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከባድ የድካም ስሜት በአብዛኛው አልፎ አልፎ የሚከሰት ሲሆን አንዳንድ ሰዎች ላይ ደግሞ በተደጋጋሚ ይከሰታል፡፡ ነገር ግን ከባድ የድካም ስሜት በህክምናው አጠራር "ሚያልጅክ ኢንስፋሎሚየላይትስ" (ኤም ኢ/ሲኤፍ ኤስ ) ከሌሎቹ የድካም ስሜቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና በዘንድሮው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 20 ሚሊየን ወጣቶች እንደሚሳተፉ ተገለጸ Amele Demsew May 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ 20 ሚሊየን ወጣቶችን በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለማሳተፍ ዝግጅት መጠናቀቁን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። በሚኒስቴሩ የወጣቶች ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ሙና አህመድ እንደገለጹት፥ በዘንድሮው የክረምት በጎ ፈቃድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና የኮሪያ ዓለም አቀፍ የትብብር ኤጀንሲ የ10 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ Amele Demsew May 16, 2023 0 አዲስ አበበ ፣ ግንቦት 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የኮሪያ ዓለም አቀፍ የትብብር ኤጀንሲ (ኮይካ) የ10 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ። የድጋፍ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው እና በኢትዮጵያ የኮይካ ሃላፊ ሊ ቢዩንግህዋ ተፈራርመውታል። ድጋፉ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን በቤላሩስ ከኢትዮጵያ የክብር ቆንስል ጋር ተወያዩ Amele Demsew May 16, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በቤላሩስ የኢትዮጵያ የክብር ቆንስል ዲሚትሪ ሉካሼንኮን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። በዚህ ወቅት የክብር ቆንስሉ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን በምስራቅ አውሮፓ…