ቢዝነስ ከአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች የወጪ ንግድ 514 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ Amele Demsew May 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘጠኝ ወራት ውስጥ ከአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች የወጪ ንግድ 514 ነጥብ 1 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በዘጠኝ ወር ሪፖርቱ እንዳስታወቀው በ2015 በጀት ዓመት ባለፉት ዘጠኝ ወራት 215 ሺህ 884 ነጥብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ሕገ መንግስት “ይሻሻል ፤ አይሻሻል ” በሚሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ Amele Demsew May 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) "ሕገ መንግስቱ ይሻሻል እና መሻሻል የለበትም" በሚሉ አከራካሪ ጉዳዮች ዙሪያ በኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት ውይይት ተካሂዷል፡፡ "ሕገመንግስቱ ከሦስት ዓስርት ዓመታት በኃላ ሊሻሻል ይገባል ወይ? ከሆነስ ምን ምን ላይ ይሻሻል?"…
የሀገር ውስጥ ዜና ማህበራዊ እሴቶችን ለትውልዱ ለማስተላለፍ ቤተሰብ ጉልህ ሚና ሊወጣ ይገባል – ኤርጎጌ ተስፋዬ(ዶ/ር) Amele Demsew May 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ማህበራዊ እሴቶችን ጠብቆ በማቆየትና ለትውልዱ በማስተላለፍ ሂደት ውስጥ ቤተሰብ ጉልህ አስተዋጽኦ ማበርከት እንደሚጠበቅበት የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ(ዶ/ር) ገለጹ። በሀገር አቀፍ ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ የቤተሰብ ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለመዲናዋ በጎ ፈቃደኞች እውቅና ተሰጠ Amele Demsew May 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2014 እና በ2015 ዓ.ም የክረምት ወራት በበጎ ፈቃድ ስራዎች ለተሳተፉ በጎ ፍቃደኞች እውቅና ሰጥቷል፡፡ በመዲናዋ የበጎ ፍቃድ ስራዎች የበርካታ ነዋሪዎች ችግር መቅረፍ መቻሉን የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሊያ የተሰማራው የኢትዮጵያ ሠላም አስከባሪ ሰራዊት ግዳጁን በብቃት እየፈፀመ መሆኑ ተገለፀ Amele Demsew May 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ የተሰማራው የኢትዮጵያ ሠላም አስከባሪ ሰራዊት ግዳጁን በብቃትና በጀግንነት እየፈፀመ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በሶማሊያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙክታር መሀመድ ዋሬ ፣በሶማሊያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ወታደራዊ አታሼ ሜጄር ጄኔራል አማረ ገብሩ እና ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት አቅሟ 5 ሺህ 200 ሜጋ ዋት መድረሱ ተገለጸ Amele Demsew May 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት አቅሟ 5 ሺህ 200 ሜጋ ዋት መድረሱን በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮርፖሬት ፕላኒንግ ዘርፍ አስታወቀ፡፡ በቀጣዮቹ አስር ዓመታት የሀገሪቱን የኃይል አቅርቦት ሽፋን ወደ 96 በመቶ ለማድረስ መታቀዱም ነው…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ባህር ዳር ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል Amele Demsew May 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህር ዳር ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በዛሬው እለት በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በ24ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሐ ግብር ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡ በዚህም ቀን 9 ሰዓት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአየር ብክለት ነፃ የአውሮፕላን ነዳጅ በሀገር ውስጥ ለማምረት እንቅስቃሴ መጀመሩ ተገለጸ Amele Demsew May 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአየር ብክለት ነፃ የሆነ የአውሮፕላን ነዳጅ በሀገር ውስጥ ለማምረት የሚያስችል እንቅስቃሴ መጀመሩን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦርድ ሰብሳቢ ግርማ ዋቄ÷ አየር መንገዱ ዓለም አቀፍ የአቪዬሽን ኢንዱስትሪውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሁከት እና ትርምስ ፖለቲካዊ ፍላጎትን ለማሳካት የሚደረግ ሙከራ ጉም እንደመጨበጥ ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Amele Demsew May 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁከት እና ትርምስ ፖለቲካዊ ፍላጎትን ለማሳካት የሚደረግ ሙከራ ጉም እንደመጨበጥ ነው ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ዛሬ መግለጫ አውጥቷል። ጉልበትና ትርምስ ከእንግዲህ ወዲህ ለስልጣን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካ ዘላቂ ሰላምና ደኅንነትን ለማረጋገጥ ሁሉን አቀፍ የፀጥታ ቅንጅታዊ አሰራርን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ Amele Demsew May 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ዘላቂ ሰላምና ደኅንነትን ለማረጋገጥ ሀገራት ሁሉን አቀፍ የፀጥታ ቅንጅታዊ አሰራርን ማጠናከር እንዳለባቸው የአፍሪካ ኅብረት የፖለቲካ ጉዳዮች፣ የሰላምና ደኅንነት ኮሚሽነር ባንኮሌ አዴኦዬ አሳሰቡ። ኢትዮጵያን ጨምሮ የአፍሪካ ሀገራት…