የሀገር ውስጥ ዜና የክላርኔት የሙዚቃ መሣሪያ ተጫዋቹ ዳዊት ፍሬው አስከሬን ነገ አዲስ አበባ ይገባል Amele Demsew May 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የክላርኔት የሙዚቃ መሣሪያ ተጫዋቹ ዳዊት ፍሬው አስከሬን በነገው ዕለት ከጣሊያን አዲስ አበባ እንደሚገባ ተገልጿል፡፡ ከሙያ አጋሮቹ የተውጣጣው አስተባባሪ ኮሚቴ ዛሬ በሰጠው መግለጫ÷ የዳዊት ፍሬው አስከሬን ከጣሊያን ዛሬ ዕኩለ ለሊት ላይ ተነስቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በፋና እና በእስራኤል የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጣቢያ የተሰናዳው የስልጠና መርሀ ግብር ተጀመረ Amele Demsew May 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና በእስራኤል የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጣቢያ በጋራ የተዘጋጀው ስልጠና ተጀመረ፡፡ ስልጠናው በተለይም በዶክመንተሪ ፊልም አዘገጃጀት ላይ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የካሜራ፣ የፕሮዳክሽን ዳይሬክተር እና ለዶክመንተሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ግብርናን የሚያዘምን የቴክኖሎጂ ውድድር ይፋ ሆነ Amele Demsew May 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብርናን ለማዘመንና በቴክኖሎጂ የተደገፈ ለማድረግ ወጣቶች ሀሳባቸውን የሚያወዳድሩበትና ወደተግባር የሚቀይሩበት ውድድር ተጀመረ። ውድድሩ በሀገር ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ የሚደረግ ሲሆን፥ ከአንድ እስከ ሶስት የሚወጡ ተወዳዳሪዎች የገንዘብ ሽልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና 6ኛው የቻይና ዓለም አቀፍ የገቢ ንግድ ትውውቅ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው Amele Demsew May 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የቻይና ዓለም አቀፍ የገቢ ንግድ ትውውቅ ጉባኤ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ አስመጪና ላኪዎች እና የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። በኢትዮጵያ እና በቻይና መካከል ያለውን የንግድ ትስስር ማሳደግ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ከክልሉ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው Amele Demsew May 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በሁሉም ዞኖችና ወረዳዎች ከሚኖሩ ነዋሪዎች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ እየተወያዩ ነው ፡፡ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አብዱልቃድር ረሺድ እንደገለጹት ÷ ውይይቱ በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች፣ በፀጥታና ልዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና አንጋፋዋ ድምጻዊት ሂሩት በቀለ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች Amele Demsew May 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጋፋዋ ድምጻዊት ሂሩት በቀለ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች። ድምጻዊት ሂሩት በቀለ ባደረባት ህመም በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር በህክምና ስትረዳ ቆይታ ህይወቷ ማለፉን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከቤተሰቦቿ ተረድቷል። ሂሩት በቀለ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከጤፍ ዱቄት ጋር ሰጋቱራ በመቀላቀል ለሕብረተሰቡ ሊያከፋፍሉ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Amele Demsew May 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጤፍ ዱቄት ጋር የተለያዩ ባዕድ ነገሮችንና የእንጨት ፍቅፋቂ (ሰጋቱራ) በመቀላቀል ለሕብረተሰቡ ሊያከፋፍሉ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። ሕገ-ወጥ ተግባሩ ሲፈፀም የነበረው በመዲናዋ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ልዩ መልዕክተኛን ተቀብለው አነጋገሩ Amele Demsew May 11, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ልዩ መልዕክተኛ ተቀብለው አነጋገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ልዩ መልዕክተኛውን ዛሬ በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው ማነጋገራቸውን አስታውቀዋል።
የሀገር ውስጥ ዜና 12ኛው አመታዊ የኢንቨስትመንት ግንኙነት መድረክ መካሄድ ጀመረ Amele Demsew May 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 12ኛው አመታዊ የኢንቨስትመንት ግንኙነት መድረክ በአቡዳቢ ብሄራዊ ኤግዚቪሽን መካሄድ ጀምሯል፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አመራሮች የሚሳተፉበት 12ኛው አመታዊ የኢንቨስትመንት ግንኙነት መድረክ በተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ዋና ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሲሳይ አውግቸው(ረ/ፕ) እና ጎበዜ ሲሳይን ጨምሮ ስድስት ግለሰቦች በተጠረጠሩበት የሽብር ወንጀል መነሻ ፍርድ ቤት ቀርቡ Amele Demsew May 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሲሳይ አውግቸው (ረ/ፕ) እና ጎበዜ ሲሳይን ጨምሮ ስድስት ግለሰቦች በተጠረጠሩበት የሽብር ወንጀል መነሻ ፍርድ ቤት ቀርቡ። ተጠርጣሪዎቹ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1 ኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ቀርበው ክርክር ተደርጓል። ተጠርጣሪዎቹ…