Fana: At a Speed of Life!

ሐሳብን በሐሳብ ማሸነፍ ያቃታቸው አካላት የወንድማችን ግርማ የሺጥላን ነፍስ ነጥቀዋል- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአማራ ክልል ብልጽግና ጽህፈት ቤት ኃላፊ የነበሩት ግርማ የሺ ጥላ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ ሐሳብን በሐሳብ ማሸነፍ ያቃታቸው…

ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ የአፍሪካ አትሌቲክስ ምክትል ፕሬዚዳንት ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ የአፍሪካ አትሌቲክስን በምክትል ፕሬዚዳንትነት እንዲመሩ ተመረጡ፡፡ በዛምቢያ ሉሳካ ሲካሄድ የቆየው የኮንፌዴሬሽን ኦፍ አፍሪካ አትሌቲክስ ኮንግረስ ዛሬ ተጠናቋል፡፡ ረዳት…

የጀርመን የልማት ኤጄንሲ ድጋፉን እንዲያጠናክር ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመን የልማት ኤጄንሲ (ጂ.አይ.ዜድ) የተቀናጁ አግሮ ኢንዱስትሪያል ፓርኮችን እና አምራች ዘርፎችን አቅም በማሳደግ የበለጠ ለመጠቀም ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው ከጀርመን የልማት ኤጄንሲ…

ለደቡብ ኮሪያ የሰለጠነ የሰው ኃይል ለማቅረብ ኢትዮጵያ ዋነኛ ተመራጭ ናት – አምባሳደር ካንግ ሲዎኪሂ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰለጠነ የሰው ኃይል ለደቡብ ኮሪያ የሥራ ገበያ ለማቅረብ ኢትዮጵያ ዋነኛ ተመራጭ መዳረሻቸው መሆኗን የደቡብ ኮሪያ አምባሳደር ካንግ ሲዎኪሂ አስታወቁ፡፡ የስራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በኢትዮጵያ ከደቡብ ኮሪያ አምባሳደር ካንግ…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከሩሲያ-አፍሪካ አጋርነት ፎረም ሴክሬታሪያት ኃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የሩሲያ-አፍሪካ አጋርነት ፎረም ሴክሬታሪያት ኃላፊ አምባሳደር ኦሌግ ኦዜሮቭን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ በውይይታቸውም÷አምባሳደር ምስጋኑ ኢትዮጵያ አስቸጋሪ ጊዜ ባሳለፈችበት ወቅት…

መንግስት ያሳየው የሰላም ቀናኢነት አዲስ የፖለቲካ ባህል ለማዳበር መሰረት የሚጥል ነው – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ያሳየው የሰላም ቀናኢነት አዲስ የፖለቲካ ባህል በኢትዮጵያ ለማዳበር መሰረት የሚጥል ነው ሲሉ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን ተናገሩ፡፡ ችግሮችን ከግጭት ይልቅ በውይይትና በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት መሞከሩ ለኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊና ማህበራዊ…

የኢፌዴሪ አየር ሀይልን የለውጥ ጎዳና የሚዳስስ ዘጋቢ ፊልም ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) "ሰማዩ የኛ ነው" በሚል የኢፌዴሪ አየር ሀይል የመጣበትን የለውጥ ጎዳና እና አሁን ያለበትን ቅርጽ የሚዳስስ ዘጋቢ ፊልም ተመርቋል። ኩራት ፒክቸርስ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በመተባበር የሰራው ዘጋቢ ፊልሙ የአንድ ሰዓት ተኩል ፍጆታ…

ለገጣፎ ለገዳዲ ከሀድያ ሆሳዕና አቻ ተለያየ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 21ኛ ሣምንት ጨዋታ ለገጣፎ ለገዳዲ እና ሀድያ ሆሳዕና በአቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ ዛሬ 9፡00 ላይ በአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የተካሄደው የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ያለምንም ጎል ተጠናቋል፡፡…

በሶማሌ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ6 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ከ6 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ የገቢ ግብር መሰብሰቡን የሶማሌ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ አህመድ መሀመድ እንደገለጹት÷ በክልሉ ከሚገኙ 95 ወረዳዎችና ስድስት የከተማ አስተዳደሮች…

ከንቲባ አዳነች በመዲናዋ 37 ወረዳዎች ዲጂታላይዝ የሲቪል ምዝገባ አገልግሎትን አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ 37 ወረዳዎች ዲጂታላይዝ የሲቪል ምዝገባ አገልግሎትን አስጀምረዋል፡፡ ከንቲባ አዳነች በዛሬው ዕለት በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 እና 5 ተገኝተው የአገልግሎት አሰጣጡን…