የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ ወግ ውይይት ተካሄደ Amele Demsew Apr 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመደመር ትውልድ መጽሐፍን መነሻ ያደረገ “የመደመር ትውልድን መቅረፅ” በሚል ርዕስ የአዲስ ወግ ውይይት ተካሂዷል። በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የሚዘጋጀው አዲስ ወግ ውይይት ባለፉት ጊዜያት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውይይቶችን ሲያደርግ እንደነበር…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ገብረመስቀል ጫላ ከስሎቬኒያ ልዑክ ጋር ተወያዩ Amele Demsew Apr 10, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረመስቀል ጫላ በስሎቬኒያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ከተመራ የልዑካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ÷ኢትዮጵያ በቱሪዝም፣ በአገልግሎት እና በኢኮኖሚ ዘርፍ ያላትን ያልተነካ እምቅ አቅም በመጠቀም…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍራሽ አጀንዳዎችን ለመመከት የፌዴራል እና የክልል ኮሙኒኬሽኖች በጋራ ሊሰሩ ይገባል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) Amele Demsew Apr 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍራሽ አጀንዳዎችን በተቀናጀ መልኩ ለመመከት በፌዴራል እና በክልል የኮሙኒኬሽን ስራዎች በመናበብ ሊሰሩ እንደሚገባ የኢፌዴሪ መንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የኮሙኒኬሽን ሥራዎቻችን የበላይነትን ይዘው እንዲቆዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትንሳኤ እና የኢድ በዓላትን ለማክበር በቂ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ Amele Demsew Apr 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2 ፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ገበያውን የሚረብሹ ደላሎችን ከገበያ ስርዓቱ በማስወጣት ቀጣይ ለሚከበሩ የትንሳኤ እና የኢድ በዓላት በቂ ዝግጅት መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። የበዓላቱን አከባበር አስመልክቶ መግለጫ የሰጡት የንግድና ቀጣናዊ ትስስር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል 7 ነጥብ 8 ሚሊየን ሕዝብን ተጠቃሚ የሚያደርግ የምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ መርኃ ግብር ተጀመረ Amele Demsew Apr 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል 7 ነጥብ 8 ሚሊየን ሕዝብን ተጠቃሚ የሚያደርግ የምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ መርኃ ግብር በይፋ ተጀምሯል፡፡ በኢትዮጵያ ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥና የሕዝቡን ተጠቃሚነት ለማሳደግ ያለመ ሦስተኛው ምዕራፍ የምግብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በይርጋለም የተቀናጀ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ውስጥ ያሉ ኩባንያዎች ውጤታማ እየሆኑ ነው – ኮርፖሬሽኑ Amele Demsew Apr 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ውስጥ ፈቃድ ወስደው ወደ ስራ የገቡ ኩባንያዎች ምርቶቻቸውን ለገበያ በማቅረብ ላይ ውጤታማ መሆናቸውን የሲዳማ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገለጸ። ኩባንያዎቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል የልዩ ኃይል አደረጃጀታዊ መዋቅርን የማስፈጸም ተግባራዊ ስራ ተጀምሯል – የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን Amele Demsew Apr 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በመንግስት የተጠናው የልዩ ኃይል አደረጃጀታዊ መዋቅርን የማስፈጸም ተግባራዊ ስራ መጀመሩን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሰናይ አኩዎር የልዩ ኃይል አደረጃጀቱን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ሃዋሳ ከተማ አዳማ ከተማን አሸነፈ Amele Demsew Apr 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ18ኛ ሣምንት ጨዋታ በአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡ በዚህ መሰረትም አዳማ ከተማ እና ሃዋሳ ከተማ ከቀኑ 9 ሰዓት ላይ ጨዋታቸውን አካሂደዋል፡፡ በጨዋታውም ሃዋሳ ከተማ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራን በሳዑዲ ኤምባሲዋን ዳግም ለመክፈት የቴክኒክ ልዑክ ወደ ሪያድ ልትልክ ነው Amele Demsew Apr 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን በሳዑዲ ዓረቢያ ኤማባሲዋን ዳግም ስራ ለማስጀመር የቴክኒክ ልዑክ ወደ ሪያድ በተያዘው ሳምንት ልትልክ መሆኑን አስታውቃለች፡፡ ኢራን እና ሳዑዲ ዓረቢያ ከሰባት ዓመታት ባላንጣነት በኋላ በቻይና አሸማጋይነት ወደ ቀደመ ግንኙነታቸው ለመመለስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዩኒቨርሲቲዎች ራስ ገዝነት ረቂቅ አዋጅ ነጻነትን ከተጠያቂነት ጋር የሚያሰፍን ሆኖ እንደሚዘጋጅ ተገለጸ Amele Demsew Apr 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩኒቨርሲቲዎችን ራስ ገዝነት የሚደነግገው ረቂቅ አዋጅ ነጻነትን ከተጠያቂነት ጋር የሚያሰፍን ሆኖ እንደሚዘጋጅ ተገልጿል፡፡ ረቂቅ አዋጁን በሚመለከት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ከዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንቶች ጋር የግብዓት ማሰባሰቢያ…