የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከ43 ሺህ ካሬ ሜትር በላይ ሕገ ወጥ መሬት ታግዷል- ኮሚቴው Amele Demsew Apr 13, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፀረ ሙስና ኮሚቴ ከሕዳር 28 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በሕገ ወጥ የተገኘ 43 ሺህ 436 ነጥብ 44 ካሬ ሜትር መሬት ማገዱን አስታወቀ፡፡ የኮሚቴው ሰብሳቢ እና የአዲስ አበባ ከተማ የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ሊድያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከህንዱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Amele Demsew Apr 13, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከህንዱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሱብራህማንያም ጃይሻንከር ጋር ተወያዩ። በዚህ ወቅት ሚኒስትሩ ስለፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት አተገባበር፣ ግጭት በነበረባቸው አካባቢዎች እየተደረገ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለገበታ ለትውልድ ፕሮጄክት የሚደረገው ድጋፍ ቀጥሏል Amele Demsew Apr 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለገበታ ለትውልድ ፕሮጄክት የተለያዩ አካላት ድጋፍ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል፡፡ 7ኛ ዙር የገበታ ለትውልድ ፕሮጄክት ድጋፍ ያደረጉ ተቋማትን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ይፋ አድርጓል፡፡ የፕሮጄክቱ ደጋፊዎች ከ5 ሚሊየን እስከ 20 ሚሊየን ብር…
የሀገር ውስጥ ዜና የ1 ሺህ 444ኛው የ2015 የሐጅ መስተንግዶ ማብራሪያ እና የሐጅ ምዝገባ ሲስተም ማስጀመሪያ ፕሮግራም ተካሄደ Amele Demsew Apr 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የ1 ሺህ 444ኛው የ2015 የሐጅ መስተንግዶ ማብራሪያ እና የሐጅ ምዝገባ ሲስተም ማስጀመሪያ ፕሮግራም ተካሄደ፡፡ የዘንድሮው የሀጅ ጉዞ እንግልት አልባ እንዲሆን ታስቦ ሲስተሙ እውን መደረጉ ተገልጿል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ የሚገነባው የሲሚንቶና ብረት ፋብሪካ የግንባታ እቃዎችን እጥረት ይፈታል -ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ Amele Demsew Apr 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ የሚገነባው የሲሚንቶ፣ ብረትና ኖራ ፋብሪካ የወቅቱ ፈተና የሆነውን የግንባታ እቃዎች እጥረት ይፈታል ሲሉ የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ገለጹ፡፡ ናሽናል ዌስት ኢንተርናሽናል ሆልዲግ በድሬዳዋ የሚያስገነባው የሲሚንቶ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የልዩ ኀይል ሪፎርም የሚካሄደው የሕዝብን ሰላምና ደኅንነት የሚያረጋግጥ፣ የሀገርን አንድነት የሚያጸና ጠንካራ የጸጥታ ኀይል ለመገንባት ነው- አቶ ግርማ የሺጥላ Amele Demsew Apr 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ልዩ ኀይል መከላከያ ሠራዊት በተከዳበትና ሀገር ኅልውናዋ አደጋ ውስጥ በገባበት ወቅት መስዋእትነት የከፈለ መኾኑን የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ አባልና የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አቶ ግርማ የሽጥላ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒሴፍ በኢትዮጵያ ድርቅና ግጭት ባሉባቸው አካባቢዎች ለሚገኙ ህፃናት ትኩረት እንዲሰጥ ተጠየቀ Amele Demsew Apr 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት የህፃናት አድን ድርጅት (ዩኒሴፍ) ተወካይ አቡበከር ካምፓ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል። አቶ ደመቀ ዩኒሴፍ በኢትዮጵያ ልማት ላይ ቁልፍ ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ለበዓላቱ ሁሉም አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጋቸው ተገለጸ Amele Demsew Apr 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፊታችን ለሚከበሩ የትንሳኤ እና የዒድ አልፈጥር በዓላት ሁሉም አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጋቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታውቋል፡፡ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦሌ ክፍለ ከተማ የ90 ቀናት ሰው ተኮር የልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ Amele Demsew Apr 11, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር አባይና ሌሎች ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በቦሌ ክፍለ ከተማ ከ323 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ የ90 ቀናት ሰው ተኮር የልማት ፕሮጀክቶችን አስመረቁ። በዛሬው እለት ከተመረቁት ውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የተከሰተውን የእሳት አደጋ መቆጣጠር መቻሉ ተገለጸ Amele Demsew Apr 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ የተከሰተውን የእሳት አደጋ መቆጣጠር መቻሉን የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ ከመጋቢት 29 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ እሳት…