ዓለምአቀፋዊ ዜና የካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የቀድሞ ርዕሰ ሊቃነጳጳሳት ፖፕ ቤኔዲክት 16ኛ አረፉ Amele Demsew Dec 31, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የቀድሞ ርዕሰ ሊቃነጳጳሳት ፖፕ ቤኔዲክት 16ኛ አረፉ፡፡ ፖፕ ቤኔዲክት16ኛ በተወለዱ በ95 ዓመታቸው ባደረባቸው ሕመም በዛሬው ዕለት በመኖሪያ ቤታቸው ማረፋቸውን ቫቲካን አስታውቃለች፡፡
ቢዝነስ ጸደይ ባንክ ጠቅላላ ተቀማጭ ገንዘቡ 24 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር መድረሱን ገለጸ Amele Demsew Dec 31, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸደይ ባንክ በ2014 ዓ.ም ጠቅላላ ተቀማጭ ገንዘቡ 24 ነጥብ 5 ቢሊየን መድረሱን የባንኩ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ገልጸዋል፡፡ ፀደይ ባንክ የባለ አክሲዮኖች 1ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በባህር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው።…
ስፓርት ክሪስቲያኖ ሮናልዶ የሳዑዲ አረቢያውን አል-ናስር ተቀላቀለ Amele Demsew Dec 31, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖርቹጋላዊ አጥቂ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሳዑዲ አረቢያውን ክለብ አል ናስርን ተቀላቀለ። የ37 አመቱ ሮናልዶ ከእንግሊዙ ማንቼስተር ዩናይትድ ጋር ከተለያየየ በኋላ አል ናስርን ለመቀላቀል መስማማቱ የሚታወስ ነው። ፖርቹጋላዊው ኮከብ ስሙ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በጦርነቱ ለተጎዱ ዜጎች ሁለተኛው ዙር የሰብዓዊ ድጋፍ እየቀረበ ነው – ኮሚሽኑ Amele Demsew Dec 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ሁለተኛው ዙር ሰብዓዊ ድጋፍ እየቀረበ መሆኑን የኢትዮጵያ አደጋ ሥጋት አመራር ኮሚሽን ገለጸ። የኢትዮጵያ አደጋ ሥጋት አመራር ኮሚሽን አምባሳደር ሺፈራው ተክለማርያም በሰጡት መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና የስራ ዘመናቸው አጠናቀው ወደ አገራቸው ለተመለሱ አምባሳደሮች እውቅና ተሰጠ Amele Demsew Dec 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን በመወከል በተለያዩ አገራት በአምባሳደርነት አገልግለው የስራ ዘመን ቆይታቸውን አጠናቀው ወደ አገራቸው ለተመለሱ አምባሳደሮች እውቅና ተሰጠ፡፡ የምስጋና እና የእውቅና መርሃ ግብሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ የንግስ በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ Amele Demsew Dec 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ የንግስ በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ ኃላፊ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል መላኩ ፋንታ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካን በመታት የበረዶ ማዕበል የሞቱት ሰዎች ቁጥር ወደ 49 ማሻቀቡ ተሰማ Amele Demsew Dec 27, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ከክረምቱ ጋር ተያይዞ በተከሰተው ከፍተኛ ቅዝቃዜና የበረዶ ማዕበል ሳቢያ የሞቱት ሰዎች ቁጥር ወደ 49 ማሻቀቡ ተሰምቷል፡፡ በፈረንጆች የገና በዓል ዋዜማ ጀምሮ በተከሰተ የበረዶ ማዕበል 49 ሰዎች መሞታቸውን አሶሼትድ ፕረስ ምንጮችን…
Uncategorized የአደረጃጀት ጥያቄዎች የሀገርን ዘላቂ ጥቅም በሚያረጋግጥ መንገድ ምላሽ እያገኙ ነው -አቶ እርስቱ ይርዳው Amele Demsew Dec 26, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአደረጃጀት ጥያቄዎች የህዝብን እና የሀገርን ዘላቂ ጥቅም በሚያረጋግጥ መንገድ ምላሽ እያገኙ ነው ሲሉ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳው ገለጹ፡፡ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምስረታና ነባሩን በአዲስ የማደራጀት ማስፈፀሚያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማነት የምታደርገውን ጥረት አጠናክራ እንደምትቀጥል ጃፓን ገለጸች Amele Demsew Dec 26, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓን ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማነት የምታደርገውን ጥረት አጠናክራ እንደምትቀጥል በኢትዮጵያ የሀገሪቱ አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ገለጹ። የጃፓን መንግሥት ለሀገራዊ ምክክሩ ሥራ የሚውሉ ከ7 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸውን ሁለት ተሽከርካሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት በሰላም ሂደቱ አፈጻጸም እና ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ Amele Demsew Dec 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት በሰላም ሂደቱ አፈጻጸም እና ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ÷ በፕሪቶሪያ በተደረሰው የሰላም ስምምነት አፈጻጸም ላይ እና እሱን ተከትሎ ሁለት ጊዜ በናይሮቢ በነበሩ…