ዓለምአቀፋዊ ዜና ሀንጋሪ የአውሮፓ ፓርላማ እንዲበተን ጠየቀች Amele Demsew Dec 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ቪክቶር ኦርባን የአውሮፓ ፓርላማ እንዲበተን ጠየቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአውሮፓ ህብረት ምክትል ፕሬዚዳንት በሙስና ምክንያት መታሰራቸውን ተከትሎ የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ እምነት የሚጣልበት አይደለም ብለዋል። ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኩፍኝ መከላከያ ክትባት በሀገር አቀፍ ደረጃ መሰጠት ተጀመረ Amele Demsew Dec 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚሰጠው የኩፍኝ መከላከያ ክትባት በይፋ መሰጠት ተጀምሯል፡፡ የማስጀመሪያው ሥነሥርአት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በሰርጥ ጤና ጣቢያ ነው የተካሄደው። የማስጀመሪያ ሥነሥርዓቱ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጄ ዱጉማ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የድሬዳዋ ደረቅ ወደብ በቀን ከ150 በላይ የጭነት ተሽከርካሪዎችን እያስተናገደ ነው Amele Demsew Dec 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋን ነፃ የንግድ ቀጣና ለማሳለጥ የተገነባው ዘመናዊ ደረቅ ወደብ ከጅምሩ በቀን ከ150 በላይ የጭነት ተሽከርካሪዎችን እያስተናገደ መሆኑን የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና…
ስፓርት የፕሪሚየር ሊጉ የዲ ኤስ ቲቪ የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ዛሬ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀመራል Amele Demsew Dec 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት መርሐግብር ዛሬ በሚካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራል። በዓለም ዋንጫው ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የፕሪሚየር ሊጉ ጨዋታዎች የዲ ኤስ ቲቪ የቀጥታ ስርጭት እንደሚጀመርም ተገልጿል። ባህር ዳር…
የሀገር ውስጥ ዜና በዛምቢያ 27 ኢትዮጵያውያን ህይወታቸው አልፏል በሚል የተሰራጨውን ዘገባ የሚያጣራ ቡድን ወደ ስፍራው ተላከ Amele Demsew Dec 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዛምቢያ መዲና ሉሳካ አቅራቢያ ኢትዮጵያውን ናቸው ተብለው የተጠረጠሩ 27 ሰዎች መሞታቸውን ተከትሎ ሁኔታውን የሚመረምር ቡድን ወደ ስፍራው ልኳል፡፡ ሚኒስቴሩ ወደ…
ስፓርት የዓለም ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ዛሬ ይካሄዳል Amele Demsew Dec 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የ22ኛው የኳታር ዓለም ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ በአርጀንቲና እና በፈረንሳይ መካከል ዛሬ ይካሄዳል፡፡ በፈረንጆቹ አቆጣጠር ህዳር 20 በኳታር መካሄድ የጀመረው የዓለም ዋንጫ ጨዋታ ዛሬ ፍፃሜውን ያደርጋል፡፡ በዓለም ዋንጫው 32 ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ኅብረት ስራ ባንክ የህብረት ስራ ማህበራት ቀንን እያከበረ ነው Amele Demsew Dec 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ኅብረት ስራ ባንክ የህብረት ስራ ማህበራት ቀንን እያከበረ ነው፡፡ ባንኩ "ኅብረት ስራ ማህበራት ለተሻለ ዓለም ግንባታ" በሚል መሪ ቃል ነው ቀኑን እያከበረ የሚገኘው። በመርሐ ግብሩ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ማስፋፊያ ኤጀንሲ ኃላፊ…
ጤና የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የጤና በረከቶች Amele Demsew Dec 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በየቀኑ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ የበሽታ ተጋላጭነትን ለመቀነስ እና ጤናማ ህይወት ለመምራት ከሚያስችሉ ቀላል መንገዶች አንዱ ነው፡፡ መደበኛ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ እንደ ደም ግፊት ፣ በጭንቅላት ውስጥ ደም መፍሰስ (ስትሮክ)፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በየዘርፉ ያሉ ልሂቃን ለብሔራዊ መግባባትና ዘላቂ ሰላም ግንባታ ሚናቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ Amele Demsew Dec 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በየዘርፉ ያሉ ልሂቃን በአገር ጉዳይ ላይ ተቀራርበው በመሥራት ለብሔራዊ መግባባትና ዘላቂ ሰላም ግንባታ ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል ሲሉ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ታዬ ደንደአ ጥሪ አቀረቡ፡፡ የሰላም ሚኒስቴር በሀገራዊ ምክክርና ዘላቂ የሰላም ግንባታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በበጋ ስንዴ ምርት ከ10 ሚሊየን ኩንታል በላይ ለማምረት እየሰራሁ ነው አለ Amele Demsew Dec 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6 ፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጋ ስንዴ ምርት ከ10 ሚሊየን ኩንታል በላይ ለማምረት እየሰራ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ ግብርና ቢሮ ሀላፊ ሀይለማሪያም ከፍያለው እንደተናገሩት በክልል ደረጃ ከ250 ሺህ በላይ መሬት በስንዴ ዘር በመሸፈን ለውጭ ገበያ…