Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካው የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካ የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ ጃክ ሳሊቫን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም÷በጦርነቱ ማቆም አተገባበር፣ በመንግሥት ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ማሻሻያ ሥራዎች ላይ መክረዋል፡፡ እንዲሁም የሁለቱን ሀገራት የሁለትዮሽ…

በሀገር አቀፍ ደረጃ የተቀናጀ የኩፍኝ መከላከያ ክትባት ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገርአቀፍ ደረጃ የተቀናጀ የኩፍኝ መከላከያ ክትባት ሊሰጥ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በጤና ሚኒስቴር የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ምክትል ዳይሬክተር አቶ ዮርዳኖስ አለባቸው እንደገለጹት፥ ኩፍኝን ጨምሮ የኮቪድ 19 ክትባት ይሰጣል። ከዚህ…

ደም ግፊትን ያለ መድሃኒት እገዛ እንዴት መቆጣጠር ይቻላል?

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ደም ግፊትን ለመቆጣጠር ከማረጋጊያ መድሃኒት ባለፈ የአኗኗር ዘይቤን እና አመጋገብን በማስተካከል መቆጣጠር እንደሚቻል በጤናው ዘርፍ የተሰሩ በርካታ ጥናቶች ያስረዳሉ፡፡ በዕለት ተዕለት ኑሯችን የምንከተለው የአኗኗር ዘይቤ እና የአመጋገብ ሁኔታ ደም…

ለደቡብ ክልል 400 የውኃ መሳቢያ ፓምፖችን ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ሚኒስቴር ለበጋ መስኖ ልማት አገልግሎት የሚውሉ 400 የውኃ መሳቢያ ፓምፖችን ለደቡብ ክልል ድጋፍ አድርጓል። የውኃ መሳቢያ ፓምፖቹን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሐመድ ለክልሉ ርዕሰ…

የአሪ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ “ዲሽታ ጊና” በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኦሞ ዞን የሚገኘው የአሪ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ "ዲሽታ ጊና" በዓል በጂንካ እየተከበረ ነው፡፡ በዞኑ የሚገኙ 16ቱም ብሔረሰቦች በተገኙበት እየተከበረ የሚገኘው "ዲሽታ ጊና"÷ ለአሪ ብሔረሰብ ከአሮጌ ወደ አዲስ ዘመን መሻገሪያ እና…

የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን የልማት እና የቴክኒክ ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የአውሮፓ ህብረት አባል አገራት አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች በሰላም ስምምነቱ ትግበራ ዙሪያ ማብራሪያ ሰጡ። አቶ ደመቀ በሰሜን ኢትዮጵያ…

በአለታ ወንዶ ከተማ በአንዲት ግለሰብ መኖሪያ ቤት በርካታ ህገወጥ የጦር መሳሪያ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ሀለታ ወንዶ ከተማ በአንዲት ግለሰብ መኖሪያ ቤት በርካታ ህገወጥ የጦር መሳሪያ መያዙ ተገለፀ፡፡ ከብሔራዊ መረጃና ደኀንነት አገልግሎት ኦፊሰሮች በደረሰ መረጃ በሲዳማ ክልል ልዪ ኃይል ፖሊስ ክትትል ህገወጥ የጦር መሳሪያዎች መያዛቸው…

ሞሮኮ ሩብ ፍጻሜውን የተቀላቀለች ብቸኛዋ አፍሪካዊት ሀገር ሆነች

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታሩ ዓለም ዋንጫ ሞሮኮ ሩብ ፍጻሜውን የተቀላቀለች ብቸኛዋ አፍሪካዊት ሀገር ሆናለች፡፡ ሞሮኮ ሩብ ፍጻሜውን የተቀላቀለች ብቸኛዋ አፍሪካዊት ሀገር ሆነች አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታሩ ዓለም ዋንጫ ሞሮኮ ሩብ…

ቻይና በኢትዮጵያ በድርቅና ግጭት ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ድጋፍ እንደምታደርግ ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በቅርቡ ቻይና በኢትዮጵያ በድርቅና ግጭት ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የምግብ ድጋፍ እንደምታደርግ በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ የኢኮኖሚ ካውንስለር ከ ያንግ ዪሃነግ ገለፁ፡፡ የገንዘብ ሚኒስቴር የኢኮኖሚ ትብብር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ…

በኢኮኖሚ ዘርፍ የሚፈጸሙ አሻጥሮችና የሙስና ድርጊቶችን ለመከላከል ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ እንደሆነ ብሔራዊ የመረጃና ደኅንነት አገልግሎት ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት በኢኮኖሚ ዘርፍ የሚፈጸሙ አሻጥሮችና የሙስናን ድርጊቶችን ለመከላከል ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ ነው ሲሉ የብሔራዊ የመረጃ ደህንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተሩ ጀነራል ሲሳይ ቶላ ገልጸዋል፡፡ በብሔራዊ የመረጃና ደኅንነት አገልግሎት ሥር…