Fana: At a Speed of Life!

ወደ ሥራ ሳይገቡ የቆዩ የመስኖ ፕሮጀክቶችን አጠናቆ ጥቅም ላይ ማዋል የአዲሱ በጀት ዓመት ትኩረት እንደሚሆን ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ሥራ ሳይገቡ የቆዩ የመስኖ ፕሮጀክቶችን አጠናቆ ጥቅም ላይ ማዋል የአዲሱ በጀት ዓመት ትኩረት እንደሚሆን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ የ2014 ዓ.ም በጀት ዓመት ዕቅድ ግምገማ እና የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት ጠቋሚ…

የድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጠና በሁሉም መስክ ቀልጣፋ ስርዓት የሚገነባበት ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጠና በሁሉም መስክ ቀለል ያለና ቀልጣፋ ስርዓት የሚገነባበት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የድሬዳዋን ነጻ የንግድ ቀጠና መርቀው ሲከፍቱ እንደገለጹት÷ የኢትዮጵያን ብልጽግና መሠረት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠናን መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የገቢና የወጪ ንግድ በከፍተኛ ሁኔታ ያሳልጣል የተባለው የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተመርቆ ተከፈተ። የንግድ ቀጠናው ለጅቡቲ ወደብ በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኝ በመሆኑ የገቢ ምርቶች በቀጥታ አገር…

በሚቀጥሉት አራት አመታት ጥራት ላይ በማተኮር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ተጠናክሮ ይቀጥላል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት አራት አመታት ጥራት ላይ በማተኮር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። የዚህ አመት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ዛሬ በድሬዳዋ በተካሄደ መርሃ ግብር ተጠናቋል ። በመርሃ ግብሩ…

ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሶስተኛ ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁን አስመልክቶ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ÷ኢትዮጵያውያን ዘር፣…

ሚኒስቴሩ በሐምሌ ወር ከ28 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር በ2015 ዓ/ም በጀት ዓመት መጀመሪያ በሆነው ሐምሌ ወር ብቻ ከ28 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴሩ በሐምሌ ወር ሊሰበስብ ካቀደው 29 ቢሊየን 521 ሚሊየን 905 ሺ 411 ብር ውስጥ 28…

በአቡ ዳቢ በሙቀት መጨነቅ የ4 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 03፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሁለት ወራት በተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ከፍተኛ የሙቀት መጨመርና በሰውነት ሙቀት መጨናነቅ ምክንያት በትንሹ የአራት ሰዎች ሕይወት ማለፉን ገልፍ ኒውስ ዘግቧል። ከአራቱ ተጎጂዎች መካከል ሦስቱ በረሃ ውስጥ መንገዳቸውን የሳቱ…

በክልሉ የአርሶ አደር ማሰልጠኛ ተቋማት ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ እንዲያስችሉ ይደረጋል -አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ያሉ የአርሶ አደር ማሰልጠኛ ተቋማት ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ እንዲያስችሉ የማድረግ ስራ ትኩረት እንደሚሰጠው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገለፁ፡፡ በጋምቤላ ክልል አቦቦ ወረዳ መንደር 13 ቀበሌ፥ በ4 ነጥብ 5…

ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ገቢ በአግባቡ ለመሰብሰብ ዘርፉን በእውቀትና በቁርጠኝነት መምራት ይገባል -አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ገቢ በአግባቡ ለመሰብሰብ በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች ዘርፉን በእውቀትና በቁርጠኝነት መምራት እንደሚገባቸው የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ገለጹ። በክልሉ በ2014 የገቢ አሰባሰብ እቅድ…

ጥራጥሬ እና የሱፍ ዘይት የጫኑ አራት መርከቦች ከዩክሬን ተንቀሳቀሱ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የንግድ ሸቀጦችን የጫኑ አራት መርከቦች በዛሬው እለት ከዩክሬን መንቀሳቀሳቸው ተሰማ። መርከቦቹ ከኦዴሳ እና ቾርኖሞርስክ ወደቦች የተነሱ ሲሆን፥ በቦስፎረስ የባሕር ወሽመጥ ጉዟቸውን ያደርጋሉ ተብሏል። ከአራቱ መርከቦች ውስጥ ሁለቱ…