የሀገር ውስጥ ዜና የአሸባሪው ሸኔ የደቡብ ዞን ምክትል ሀላፊ በቁጥጥር ስር ዋለ Amele Demsew Aug 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ሸኔ የደቡብ ዞን ምክትል ሀላፊ የሚል ሀላፊነት የተሰጠው ተጠርጣሪ በቤት መኪና ወደ መሀል ሀገር ሲጓዝ በቦረና ዞን ሞያሌ ወረዳ በቁጥጥር ስር መዋሉን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ ገለጸ፡፡ የመምሪያው ኮሙኒኬሽን ረዳት ዲቪዥን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሠራዊቱ በህዳሴ ግድብ የግዳጅ ቀጣና ሰላም ለማረጋገጥ እየሠራ እንደሚገኝ የሜካናይዝድ ክፍለጦር ምክትል አዛዥ ገለጹ Amele Demsew Aug 7, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት በታላቁ ህዳሴ ግድብ የግዳጅ ቀጣና ሰላም ለማረጋገጥ ቀን ከሌት ግዳጁን እየተወጣ እንደሚገኝ የሜካናይዝድ ክፍለጦር ምክትል አዛዥ ተናግረዋል። ምክትል አዛዡ እንደገለጹት ሜካናይዝዱ ሰፋፊ ግዳጆችን በመፈጸም…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ባንክ ለአነስተኛ እና መካካለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች ተጨማሪ 200 ሚሊየን ዶላር መደበ Amele Demsew Aug 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 129፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ለአነስተኛ እና መካካለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች ተጨማሪ 200 ሚሊየን ዶላር መመደቡን የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አስታወቀ። በኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የአነስተኛ እና መካካለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት የባለድርሻ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል በዘንድሮው ዓመት 9 ነጥብ 5 ሚሊየን ችግኝ ለመትከል ታቅዶ እየተሰራ ነው – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ Amele Demsew Aug 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በዘንድሮው ዓመት 9 ነጥብ 5 ሚሊየን ችግኝ ለመትከል ዕቅድ ተይዞ እየተሰራ እንደሆነ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ አስታወቁ፡፡ የአኙዋክ ብሔረሰብ ዞን የምክር ቤት አባላትና አመራሮች በጎግ ወረዳ አተቲ ቀበሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመደጋገፍ ከተሠራ የማይታለፍ ችግርና ፈተና አይኖርም – ዶ/ር ሊያ ታደሰ Amele Demsew Aug 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመደጋገፍና በመተባበር ከተሠራ የማይታለፍ ችግርና ፈተና አይኖርም ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ። ቴና ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማቱ በክረምቱ የሚከናወኑ የአቅመ ደካማ ቤቶች እድሳትና ሌሎች የበጎ ፈቃድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በጦርነት ለተጎዱ ዜጎች እና ተቋማት ከ253 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ Amele Demsew Aug 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በጦርነት ለተጎዱ የማህበረሰብ ክፍሎች እና ተቋማት በተለያዩ የልማት ድርጅቶች ከ253 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረጓል፡፡ የገንዘብ ድጋፉ "ኮምፓሽን ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ" የተሰኘው ድርጅት ከስምንት ሀገር በቀል የልማት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በፈረንጆቹ 2022 አጋማሽ በተፈጥሮ አደጋ ብቻ የ72 ቢሊየን ዶላር ኪሳራ ደርሷል ተባለ Amele Demsew Aug 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ 2022 መጀመሪያ አጋማሽ በዓለም አቀፍ ደረጃ በተፈጥሮ አደጋዎች የተከሰተው አጠቃላይ ኢኮኖሚያዊ ኪሳራ 72 ቢሊየን ዶላር እንደሚደርስ አንድ ዓለም አቀፍ የሕይወት እና የጤና መድን ዋስትና ድርጅት አስታወቀ፡፡ ይህን ከፍተኛ ኪሳራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ስንዴን በኩታገጠም አስተራረስ ዘዴ በመዝራት ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ እየተሰራ ነው – የክልሉ ግብርና ቢሮ Amele Demsew Aug 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ስንዴን በኩታ ገጠም የአስተራረስ ዘዴ በስፋት በመዝራት ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ በትኩረት እየሰራ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ አመራሮች በሰሜን ሸዋ ዞን ሞጃና ወደራ ወረዳ አራት አጎራባች ቀበሌዎች ውስጥ የሚገኝ ከ4…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፋር ክልል ምክር ቤት ለ2015 ዓ/ም ከ10 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጸደቀ Amele Demsew Aug 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ምክር ቤት ለ2015 በጀት አመት 10 ቢሊየን 132 ሚሊየን 869 ሺህ 117 ብር በጀት አጽድቋል። ለከታታይ ቀናት በቀጠለዉ 6ኛዉ የክልሉ ምክር ቤት 1ኛ አመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የአስፈጻሚ አካላት ምክርቤቱ አፈጻጸምን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ባይደን ስትራቴጂክ የጦር መሳሪያን በተመለከተ ከሩሲያ ጋር ለመደራደር ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ Amele Demsew Aug 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋሽንግተን አዲሱን የስትራቴጂክ የጦር መሳሪያ ቅነሳ እና ቁጥጥር ማዕቀፍ በተመለከተ ከሩሲያ ጋር ለመደራደር ዝግጁ መሆኗን ገለጸች። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ከአሥረኛው ከፀረ- የጦር መሳሪያ መስፋፋት ስምምነት የግምገማ ጉባኤ ቀደም ብሎ…