ወጋገን ባንክ በ2014 በጀት ዓመት አጠቃላይ አፈፃፀም 1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ትርፍ አስመዘገበ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጋገን ባንክ ከነበረበት ዝቅተኛ አፈፃፀም በመውጣት በ2014 በጀት ዓመት አጠቃላይ አፈፃፀም 1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ትርፍ ማስመዝገቡን አስታወቀ፡፡
ባንኩ ይህንን ውጤት ማስመዝገብ የቻለው የባንኩ የሥራ አመራር ቦርድ አባላት፣ ባለአክሲዮኖች፣…