Fana: At a Speed of Life!

ባለስልጣኑ በ2015 በጀት ዓመት ከቡና ምርት 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ገቢ ለማግኘት ማቀዱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት የቡና ምርትን ወደ ውጭ በመላክ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ገቢ ለማግኘት መታቀዱን የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አዱኛ ደበላ ከፋናብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት…

ዳያስፖራው ሀገራዊ ምክክሩ ፍሬያማ እንዲሆን የበኩሉን ሚና እዲወጣ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዳያስፖራው ማህበረሰብ ሀገራዊ ምክክሩ ፍሬ እንዲያፈራ ንቁ ተሳትፎ በማድረግ የበኩሉን ሚና እንዲወጣ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ጥሪ አቀረበ፡፡ “በሀገራዊ ምክክሩ የዳያስፖራው ሚና እና የሌሎች ሀገራት ተሞክሮ” በሚል መሪ ሀሳብ…

በአዲስ አበባ በተለያዩ ስልቶች የተለያየ ወንጀል ሲፈጽሙ የነበሩ አካላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የተለያዩ ስልቶችን በመጠቀም የስርቆትና ሌሎች ወንጀሎችን ሲፈጽሙ የነበሩ አካላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲሰ አበባ ፖሊስ ገለጸ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው የአዲስ አባበ ነዋሪዎች በሰጡት አስተያየት÷…

ኢትዮጵያ በ17ኛው ዓለም አቀፍ የበይነ-መረብ አስተዳደር ጉባኤ የአፍሪካ ሀገራት እንዲሳተፉ ጥሪ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቀጣዩ ዓመት በምታስተናግደው 17ኛው ዓለም አቀፍ የበይነ-መረብ አስተዳደር ጉባኤ ላይ የአፍሪካ ሀገራት በንቃት እንዲሳተፉ ጥሪ አቀረበች። ከዋናው ጉባኤ በፊት የሚካሄዱ ጉባኤዎች አካል የሆነው 11ኛው የአፍሪካ የበይነ-መረብ አስተዳደር…

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በብዙ ፈተናዎች ውስጥ በርካታ አመርቂ ውጤቶችን አስመዝግበናል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2014 በጀት ዓመት በብዙ ፈተናዎች ውስጥ በርካታ አመርቂ ውጤቶች መመዝገባቸውን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ እና መንግስት የ2014 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም…

11ኛው የአፍሪካ በይነመረብ አስተዳደር ጉባዔ በማላዊ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 11ኛው የአፍሪካ በይነመረብ አስተዳደር ጉባዔ በማላዊ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ በጉባዔው ከሁሉም የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ባለድርሻ አካላት የበይነመረብ አስተዳደርን አስመልክቶ የሚመክሩበት እንደሆነ ተገልጿል። "በይነ-መረብ…

የመንገድ ዘርፉ የሚመራበትን ግልፅ አቅጣጫ የሚያስቀምጥ ፖሊሲ እየተዘጋጀ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንገድ ዘርፉ የሚመራበትን ግልፅ አቅጣጫ የሚያስቀምጥ ፖሊሲ እየተዘጋጀ መሆኑን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ ባዘጋጀው ረቂቅ የመንገድ ፖሊሲ እና አዋጅ ላይ ውይይት እየተደረገ ነው፡፡ የከተማና መሰረተ…

የሐረሪ ክልል በኢንቨስትመንት ዘርፍ ጥሩ አፈጻጸም ያሳዩ ባለሀብቶችን እንደሚደግፍ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በሐረሪ ክልል በኢንቨስትመንት ዘርፍ ተሰማርተው ጥሩ አፈፃፀም ያሳዩ ባለሀብቶችን ለማበረታታት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦድሪን በድሪ ገለጹ፡፡ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተደድር ኦርዲን በድሪ…

ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች በአሸባሪው ህወሓት የወደሙ የትምህርት ተቋማት ግንባታን ለማስጀመር ኮምቦልቻ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለና የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋን ጨምሮ ሌሎች የፌደራልና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በአሸባሪው ህወሓት ወረራ የወደሙ የትምህርት ተቋማት ግንባታን ለማስጀመር ኮምቦልቻ ከተማ…

የኢጋድ አባል ሀገራት ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ አደጋዎችን መቋቋም የሚያስችል እቅድ ሊተገብሩ ይገባል- ዶ/ር ወርቅነህ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) አባል ሀገራት ወቅታዊ ሁኔታዎችን ታሳቢ ባደረገ መልኩ ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ አደጋዎችን መቋቋም የሚያስችል እቅድ ሊተገብሩ እንደሚገባ የኢጋድ ዋና ፀሃፊ ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ አስገነዘቡ። የኢጋድ…