Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ የተመራ ልዑክ የላኒው ፋብሪካን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ እና የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ዑማን ያካተተው ልዑክ በጉራጌ ቡኢ ከተማ አስተዳደር በውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት የተቋቋመውን የላኒው ፕሌይ ውድ ማኑፋክቸሪንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል…

አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ከክልሉ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ከክልሉ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች ጋር ተወያዩ። ቋሚ ኮሚቴዎቹ በበጀት ዓመቱ በክልሉ የተለያዩ ወረዳዎች የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን አፈፃፀም ጎብኝተዋል፡፡ ኮሚቴዎቹ የልማት ፕሮጀክቶችን…

በኢትዮጵያ የሚፈጠሩ ግጭቶች ከህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት ጋር የተገናኙ ናቸው – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚፈጠሩ ግጭቶች ከህዳሴ ግድብ ውሃ ሙሌት ጋር እንደሚገናኙና ለዚህም ተገቢውን መፍትሄ መስጠት እንደሚገባ ምሁራን አመላከቱ፡፡ የህዳሴ ግድብ ሙሌት ወቅትን ጠብቀው የሚወረወሩት አጀንዳዎች ሕዝቡን ለማሸበር እና መንግስት…

ከ“ኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄ መድረክ በኃላ 34 የተዘጉ ኢንዱስትሪዎች ወደ ሥራ ተመልሰዋል- የሲዳማ ከልል ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ“ኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄ መድረክ በኃላ 34 የተዘጉ ኢንዱስትሪዎች ወደ ሥራ መመለሳቸውን የሲዳማ ከልል ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የሲዳማ ክልል ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ኃላፊ አቶ አሻግሬ ጀንበሬ “ ኢትዮጵያ ታምርት” የሚለው…

በደቡብ ክልል በህገ-ወጥ ንግድ ተሰማርተዋል በተባሉ ከ23 ሺህ በላይ ነጋዴዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በህገ-ወጥ ንግድ ላይ ተሰማርተዋል በተባሉ 23 ሺህ 303 ነጋዴዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ መወሰዱን የደቡብ ክልል የንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የደቡብ ክልል ምክር ቤት የከተማ ልማትና መሰረተ-ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የክልሉን…

የጥላቻ ንግግርና ሐሰተኛ መረጃን መከላከል ላይ ትኩረት ያደረገ ሀገራዊ ምክክር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥላቻ ንግግርና ሐሰተኛ መረጃን መከላከል ላይ ትኩረት ያደረገ ሀገራዊ ምክክር በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ የምክክር መድረኩ "የጥላቻ ንግግርና ሐሰተኛ መረጃን እየታገልን የዴሞክራሲ ስርአት እንገንባ" በሚል መሪቃል ነው እየተካሄደ…

አዲስ ቻምበር 75ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት (አዲስ ቻምበር) 75ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ ነው፡፡ ንግድ ምክር ቤቱ በኢትዮጵያም ሆነ በአፍሪካ የንግድ ምክር ቤቶች ታሪክ ከቀዳሚዎቹ ተርታ የሚሰለፍ መሆኑ ተመላክቷል፡፡…

በ300 ወረዳዎች የ10 ዋና ዋና ሰብሎች ልማት በኩታ ገጠም እየተከናወነ ነው-የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ 300 ወረዳዎች አትክልትና ፍራፍሬን ጨምሮ የ10 ዋና ዋና ሰብሎች ልማት በኩታ ገጠም እየተከናወነ መሆኑን የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ ገለጸ። ኤጀንሲው በሙከራ ደረጃ የተጀመረው የኩታ ገጠም ሰብል ልማት ያለበትን ሁኔታ…

500 ሺህ ኩንታል ዩሪያ ማዳበሪያ ጅቡቲ ወደብ መድረሱን ኮርፖሬሽኑ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በስምንተኛ ዙር 500 ሺህ ኩንታል ዩሪያ ማዳበሪያ የጫነች መርከብ ዛሬ ጠዋት ጅቡቲ ወደብ መድረሷን የኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን አስታውቋል፡፡ በዘንድሮው የምርት ዘመን ከውጭ እየተጓጓዘ ከሚገኘው ዩሪያ ማዳበሪያ ውስጥ 1 ሚሊየን 105 ሺህ…

በመተከል ዞን የተገኘውን ሰላም ተከትሎ የህዝብ ለህዝብ እርቀ ሰላም ኮንፍረንሶች ተጠናክረው ቀጥለዋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሀገርን ሰላም በማይፈልጉ ጸረ ሰላም ሃይሎች አማካኝነት በህዝቦች መካከል ተፈጥሮ የነበረውን ቁርሾ በይቅርታና ምህረት በማለፍ ወደ መደበኛ ሰላማዊ ኑሮ ለመመለስ የእርቀ ሰላም ኮንፍረንሶች ተጠናክረው ቀጥለዋል። በኮንፍረሱ…