Fana: At a Speed of Life!

ከ3 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የባቡር የኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማት የሰረቁ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአዲስ አበባ ከተማ ቀላል ባቡር የተዘረጉ የኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማቶች ላይ የስርቆት ወንጀል ሲፈፅሙ የተገኙ 6 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በአገልግሎቱ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ኤሌክትሪክ…

በጋምቤላ ክልል ከ2 ነጥብ 9 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል እየተገባደደ ባለው የበጀት ዓመት ከ2 ነጥብ 9 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ 310 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰጠቱን የክልሉ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። የኢንቨስትመንት ፈቃድ ከተሰጣቸው መካከል 290 ባለሃብቶች…

ሩስያ ስዊፍትን ለመተካት ያዘጋጀችው የገንዘብ መላኪያ ስርዓት ለብሪክስ ሀገራት ዝግጁ ነው አለች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሩስያ በስዊፍት ምትክ ያዘጋጀችው አዲሱ የገንዘብ መላኪያ ስርዓቷ ለብሪክስ ሀገራት ዝግጁ መሆኑን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ፑቲን እንዳሉት፥ የብሪክስ አባል ሀገራት ማለትም ደቡብ አፍሪካ ፣ ብራዚል፣ ሕንድ እና ቻይና የፋይናንስ…

ጥራት ያለው ግብዓት ለግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪው ለማቅረብ ባለድርሻ አካላት በትኩረት መሥራት አለባቸው ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥራት ያለው ግብዓት ለግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ለማቅረብ በየደረጃው ያሉ የመንግስት አካላት በትኩረት መሥራት እንዳለባቸው ተገልጿል፡፡ የይርጋለም ግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለፋብሪካ የሚሆነውን ጥሬ እቃ ለማግኘት እያጋጠመው…

ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ እና ተግባረ-ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከ5 ሺህ 800 በላይ መጻሕፍትን ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት አበረከቱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ እና የአዲስ አበባ ተግባረ-ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ 5 ሺህ 865 መጻሕፍትን ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት ዛሬ አበርክተዋል፡፡ ''ሚሊየን መጻሕፍት ለሚሊኒየሙ ትውልድ' በሚል መሪ ቃል ለአብርሆት ቤተ-መጻሕፍት በሚከናወነው የመጻሕፍት…

የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት 400 የምርትና የአገልግሎት ደረጃዎችን በብሔራዊ የደረጃዎች ምክርቤት አጸደቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ደረጃዎችኢንስቲትዩትያዘጋጀቸውን 400 የምርትና የአገልግሎት ደረጃዎችን በብሔራዊ የደረጃዎች ምክር ቤት ማፀደቁን አስታወቀ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መሠረት በቀለ ÷ኤጀንሲው ያስጸደቃቸው…

ዲጂታላይዜሽን በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ የምርጫ ጉዳይ ሳይሆን ተወዳዳሪ ሆኖ የመቀጠል ጉዳይ ነው-ዶ/ር በከር ሻሌ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዲጂታላይዜሽን በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ የምርጫ ጉዳይ ሳይሆን ተወዳዳሪ ሆኖ የመቀጠል ጉዳይ ነው ሲል የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ዓመታዊ የሥራ አፈጻፀሙን ከተጠሪ ተቋማቱ ጋር በመሆን ገምግሟል፡፡…

የአውሮፓ ህብረት የአደጋ ጊዜ አስተዳደር በትግራይ ክልል ያደረገው ምልከታ ኢትዮጵያ ለሰላም ያላትን ፍላጎት እና ጽኑ አቋም ያሳየ ነው – የውጭ ጉዳይ…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት የአደጋ ጊዜ አስተዳደር በትግራይ ክልል ያደረገው ምልከታ ኢትዮጵያ ለሰላም እና ሰብዓዊ እርዳታ ለማዳረስ ያላትን ፍላጎት እና ጽኑ አቋም ያሳየ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል…

የአውሮፓ ኀብረት በትግራይ ያለው የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት መሻሻሉን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኀብረት በትግራይ ክልል ያለው የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት መሻሻሉን ገለጸ፡፡ የኀብረቱ የግጭት አስተዳደር ኮሚሽነር ጃኒዝ ሊነርሲስ በትግራይና ሶማሌ ክልል ያደረጉትን የሁለት ቀናት ጉብኝት ማጠናቀቃቸውን ተከትሎ ነው በትግራይ ክልል…

የፍትሕ ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሰው ሃብት ልማት በጋራ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትሕ ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሰው ሃብት ልማት በጋራ ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የፍትሕ ሚኒስትር ዴኤታ አለምአንተ አግደው እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቺፍ ኢንፎርሜሽን ኦፊሰር ጌትነት…