ለ4ኛው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ከተዘጋጁት ችግኞች መካከል 52 በመቶዎቹ የምግብ ዋስትና የማረጋገጥ ጥረትን የሚያግዙ ናቸው – ግብርና ሚኒስቴር
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው ዓመት ከተዘጋጁት 7 ነጥብ 6 ቢሊየን ችግኞች መካከል 52 በመቶ የሚሆኑት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት የሚያግዙ መሆናቸውን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
አራተኛው ዙር የ2014 የአረንጓዴ ዐሻራ ማስጀመሪያ…