የአውሮፓ የቀውስ ሥራ አመራር ኮሚሽነር መንግስት የሰሜን ኢትዮጵያን የሰላም ሁኔታ ለማሻሻል እያደረገ ያለውን ጥረት አደነቁ
አዲስ አበባ፣ሰኔ 8፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የአውሮፓ የቀውስ ሥራ አመራር ኮሚሽነር ጄኔዝ ሌናርሲች መንግስት የሰሜን ኢትዮጵያን የሰላም ሁኔታ ለማሻሻል እያደረገ ያለውን ጥረት አድንቀዋል፡፡
ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ ከአውሮፓ ቀውስ ሥራ አመራር ኮሚሽነር ጄኔዝ ሌናርሲች ጋር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ…