Fana: At a Speed of Life!

ኤጀንሲው ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት የሦስት ሚሊየን ብር መጻሕፍት አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት ኤጀንሲ ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት ሦስት ሚሊየን ብር የሚያወጡ መጻሕፍትን አበረከተ። መጻሕፍቱን ያስረከቡት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ይኩኖአምላክ…

ከንቲባ አዳነች የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ያስገነባውን የገርጂ መኖሪያ መንደርን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በ18 ወራት ውስጥ አስገንብቶ ያጠናቀቀውን እና የፊታችን እሁድ የሚመረቀውን የገርጂ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ጎብኝተዋል፡፡ ከንቲባዋ በጉብኝታቸው ወቅት…

በሕገወጥ ደላሎች ከሀገር ለመውጣት ሞክረዋል የተባሉ ከ100 በላይ ሰዎች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ አስተዳደር በሕገ ወጥ ደላሎች ከሀገር ሊወጡ ነበር የተባሉ ከ100 በላይ ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ። በከተማ አስተዳደሩ የ3ኛ ፖሊስ ጣቢያ አዛዥ ኮማንደር ደሳለኝ አበራ እንደገለጹት ህገወጥ የሰው…

በደቡብ ክልል 4 ሺህ 155 ሕገ ወጥ የሠራተኞች ቅጥር ተሰረዘ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል 4 ሺህ 155 ሕገ ወጥ የሠራተኛ ቅጥር፣ ዝውውር ምደባና የደመወዝ መሰረዙን የክልሉ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ ዘይኔ ቢልካ እንደገለጹት÷ በመጠናቀቅ ላይ ባለው በ2014 በጀት…

ታንዛኒያ በስደት የሚኖሩ የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ጥሪ አቀረበች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የታንዛኒያ መንግስት በውጪ አገራት ጥገኝነት ጠይቀው የሚኖሩ የአገሪቱ የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ጥሪ አቅርቧል፡፡ በታንዛኒያ ዋነኛ ተፎካካሪ ፓርቲ የሆነው ቻድማ÷ በአገሪቱ በነበረው የፖለቲካ አለመረጋጋት…

እየተወሰደ ያለው የሕግ ማስከበር እርምጃ ውጤታማ በሆነ መልኩ እየተከናወነ ነው -የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) እየተወሰደ ያለው የሕግ ማስከበር እርምጃ ውጤታማ በሆነ መልኩ እየተከናወነ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገልጿል፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ በኦሮሚያ ክልል በሸኔ የሽብር ቡድን ላይ…

ተመድ ተፈጸሙ በተባሉ ጥሰቶች ላይ ሊያደርገው ያቀደው ተጨማሪ ምርመራ ተቀባይነት የለውም – አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ተመድ ተፈጸሙ በተባሉ ጥሰቶች ላይ ሊያደርገው ያቀደው ተጨማሪ ምርመራ ተቀባይነት እንደሌለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ። አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም…

ሞዛምቢክ የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት አባል ሆነች

አዲስ አበባ፣ሰኔ 3፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ሞዛምቢክ 192 የፀጥታው ምክር ቤት አባላትን ድምፅ በማግኘት የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት አባል ሆናለች፡፡ ከሞዛምቢክ በተጨማሪ ኢኳዶር፣ጃፓን፣ ማልታ እና ስዊዘርላንድ ትላንት በተደረገው የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ምርጫ…

ነፃ የንግድ ቀጠና በድሬዳዋ ለማስጀመር የሚያግዝ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ የብሄራዊ ሎጂስቲክስ ምክር ቤት አባላት እንዲሁም የፌደራል አመራሮች በድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና ለማስጀመር በሚያስችሉ ሁኔታዎች ዙሪያ ከድሬዳዋ ካቢኔ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትሯ ነፃ…

የክልሎችን የእርስ በእርስ ግንኙነት ለማጠናከር በትኩረት እንደሚሰራ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሎች መካከል ያለውን የእርስ በእርስ ግንኙነት በማጠናከር ለሰላም፣ ለልማትና ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ የአጎራባች ክልሎች የጋራ ፎረም አስተዋጽኦ እንደሚያደርግ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አስታወቀ። የኦሮሚያ፣ ሲዳማ፣ የደቡብ ምዕራብ…