የሀገር ውስጥ ዜና በአዳማ ከ3 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመረቁ Amele Demsew Jul 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ ከ3 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ 111 ፕሮጀክቶች ተመረቁ፡፡ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የአሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አወሉ አብዲ እና የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የክልሉ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የመጀመሪያው የወባ ክትባት ለአፍሪካ ሀገራት ሊሰራጭ ነው ተባለ Amele Demsew Jul 7, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የጤና ድርጅት የመጀመሪያውን የወባ ክትባት በቅርቡ በአፍሪካ ሀገራት እንደሚያሰራጭ አስታወቀ። ድርጅቱ እንዳስታወቀው በሚቀጥሉት ሁለት አመታት ውስጥ 18 ሚሊየን የወባ ክትባቶች በ12 የአፍሪካ ሀገራት ይሰራጫሉ። ‘ሞስኪውሪክስ’…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል ለ8 ሺህ 459 ወጣቶች የሥራ ዕድል መፈጠሩ ተገለጸ Amele Demsew Jul 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት ለ8 ሺህ 459 ወጣቶች የሥራ ዕድል መፍጠሩን የሐረሪ ክልል የኢንተርፕራይዞች ልማትና ኢንዱስትሪ ቢሮ ገለፀ። ለ9 ሺህ 695 ወጣቶች የሥራ ዕድል ለመፍጠር ታቅዶ እንደነበር ተገልጿል፡፡ ከተፈጠረው 8 ሺህ 459 የሥራ ዕድል…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ኢትዮጵያ በጦርነት ጉዳት ደርሶባቸው የነበሩ ድልድዮች ተጠግነው ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ Amele Demsew Jul 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ጉዳት ደርሶባቸው የነበሩ ሶስት ድልድዮች ተገቢው ጥገና ተደርጎላቸው አገልግሎት መስጠት መጀመራቸውን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ገለጸ። ጥገና የተደረገላቸው ድልድዮች ከመቀሌ ወደ ሐውዜን፣ ከአላማጣ ወደ መኾኒ እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና የቡናና ሻይ ባለስልጣን ሰራተኞች በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ዋሉ Amele Demsew Jul 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ኬላዎች ላይ የሚሠሩ 15 የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ሰራተኞች በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለፀ። ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ሥር የዋሉት ከኅብረተሰቡ በደረሰው ጥቆማ መሠረት፣ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የሰነደ መዋዕለ-ንዋይ ገበያ ሲጀመር ለፋይናንስ ዘርፉ አዲስ ምዕራፍ ይከፍታል- የኢሲኤ ተጠባባቂ ዋና ጸሐፊ Amele Demsew Jul 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሰነደ መዋዕለ-ንዋይ ገበያ ሲጀመር ለፋይናንስ ዘርፉ አዲስ ምዕራፍ የሚከፍት መሆኑን በተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (ኢሲኤ) ተጠባባቂ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ፔትሮ ገለጹ። የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ከአፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤቱ በቀድሞ የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር በእነ ቴድሮስ በቀለ ላይ የቀረቡ ምስክሮችን አዳምጦ አጠናቀቀ Amele Demsew Jul 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 5ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት በከባድ ሙስና ወንጀል በተከሰሱት በቀድሞ የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ቴድሮስ በቀለ ላይ የቀረቡ ምስክሮችን አዳምጦ አጠናቀቀ። ፍርድ ቤቱ ቴድሮስ በቀለን…
የሀገር ውስጥ ዜና የዜጎችን የማህበራዊና የመሰረተ ልማት ጥያቄዎች ምላሽ ለመሥጠት እየተሰራ ነው – ከንቲባ ከድር ጁሃር Amele Demsew Jul 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የዜጎችን የማህበራዊና የመሰረተ ልማት ጥያቄዎችን ምላሽ ለመሥጠት ዘርፈ ብዙ ዕቅዶችን ነድፎ እየተንቀሳቀሰ ነው ሲሉ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር ገለጹ፡፡ "ግብር ለሀገር ክብር" በሚል መሪ ቃል የድሬዳዋ አስተዳደር የታክስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ10 ዓመቱ መሪ የልማት ዕቅድ እንዲሳካ በትኩረት እየሰራ መሆኑን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ Amele Demsew Jul 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥናት የተደገፈ የምርታማነት ማሻሻያ ሥራዎችን በማከናወን የ10 ዓመቱ መሪ የልማት ዕቅድ እንዲሳካ በትኩረት እየሰራ መሆኑን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በኢንዱስትሪ ሚኒስቴርና በተባበሩት መንግሥታት የንግድና ልማት ጉባዔ፤ በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአንዳንድ አካባቢዎች ቅጽበታዊ ጎርፍ ሊከሰት ስለሚችል ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ ተመላከተ Amele Demsew Jul 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ከመደበኛ በላይ ዝናብ በሚያገኙ አንዳንድ አካባቢዎች ቅጽበታዊ ጎርፍ ሊከሰት ስለሚችል ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳስቧል፡፡ ከመደበኛ በላይ ዝናብ በሚያገኙ አካባቢዎች የአፈር መሸርሸር እንዳይከሰት እንዲሁም ውሃ…