Fana: At a Speed of Life!

የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር እያንዳንዱን የሀገሪቱን ጥግ ለመሸፈን ያለመ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር እያንዳንዱን የሀገሪቱን ጥግ ለመሸፈን ያለመ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዛሬ በደቡብ ኦሞ ዞን ኛንጋቶም ወረዳ ዐሻራቸውን አሳርፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ…

የስራ ዕድል በመፍጠር ሂደት ውስጥ የግሉ ዘርፍ የበኩሉን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዜጎች የስራ ዕድል ለመፍጠር መንግስት ከሚያደርገው ጥረት በተጨማሪ የግሉ ዘርፍ የበኩሉን እንዲወጣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጥሪ አቀረበ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ የሥራ፣ ኢንተርፕራዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ከግል ባለሀብቶችና ከአምራችና…

ኢትዮጵያ በፓሪስ ዓለም አቀፍ የፋሽን ንግድ አውደ ርዕይ ምርቶቿን እያስተዋወቀች ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ‘ቴክስ ዎርልድ ኢቮሉሽን ፓሪስ’ በሚል ስያሜ እየተካሄደ በሚገኘው የፓሪስ ዓለም አቀፍ የፋሽን ንግድ አውደ ርዕይ ላይ ምርቶቿን እያስተዋወቀች ነው፡፡ በፈረንሳይ የኢትዮጵያ አምባሳደር ማህሌት ኃይሉ እንደገለጹት÷ አውደ ርዕዩ በፋሽን…

የኢትዮጵያንና የጅቡቲን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ የባቡር ጉዞ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያንና የጅቡቲን ግንኙነት ይበልጥ ያጠናክራል የተባለለት ጉዞ ከጅቡቲ ኢትዮጵያ በባቡር እየተደረገ ነው፡፡ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) እና የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባዘጋጀው ጉዞ 100 የሚሆኑ የጅቡቲ ልዑካን ወደ…

በሰሜን ሸዋ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ሣማ ቀበሌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሶስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው ከአዳማ ወደ አረርቲ ሠዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አነስተኛ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ በመገልበጡ ነው የደረሰው።…

በመዲናዋ የክረምት ትራፊክ በጎፍቃድ አገልግሎት የሚያስተባብሩ 5 ሺህ በጎፍቃደኞች የስራ ስምሪት ወሰዱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የክረምት ትራፊክ በጎፍቃድ አገልግሎት የሚያስተባብሩ 5 ሺህ በጎፍቃደኞች ዛሬ የስራ ስምሪት ወሰዱ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ የህብረተሰብ ተሳትፎና በጎፍቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን ስምሪቱን ሰጥቷል፡፡ 5 ሺህ በጎፍቃደኞች…

በጋምቤላ ክልል ከ100 ሺህ በላይ ወጣቶች በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሊሰማሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ከ100 ሺህ በላይ ወጣቶችን በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለማሰማራት ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስታወቀ። በአገልግሎቱ ከ270 ሺህ በላይ የክልሉን ህዝብ ተጠቃሚ ለማድረግ መታቀዱንም ቢሮው ገልጿል።…

የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት መርሐ ግብርን ውጤታማ ለማድረግ በትኩረት መሥራት እንደሚጠበቅ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት መርሐ ግብር ውጤታማ እንዲሆን በልዩ ትኩረት መስራት እንደሚገባ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የ2015 በጀት ዓመት የከተማ ልማት ሴፍቲኔትና ስራ ፕሮጀክት አፈጻጸም እየተገመገመ ነው፡፡ በሚኒስቴሩ…

ኢትዮጵያ ከ51 ሺህ በላይ የሱዳን ተፈናቃዮችን ተቀብላ እያስተናገደች መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግ እና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ኢትዮጵያ ከ51 ሺህ በላይ የሱዳን ተፈናቃዮችን ተቀብላ እያስተናገደች መሆኑን ገልጿል። ቋሚ ኮሚቴው በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውሀ እና መተማ ዮሀንስ አካባቢዎች በመጠለያ…

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና በሙከራ ደረጃ እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና በሙከራ ደረጃ በዩኒቨርሲቲዎች እየተሰጠ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር የአካዴሚክ ጉዳዮች መሪ ስራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) እንደገለጹት÷ፈተናው ከዛሬ ጀምሮ እየተሰጠ ያለው…