Fana: At a Speed of Life!

የኮንሶ የማንነት መገለጫ የሆነው የ”ኾራ አታ ኾንሶ” የባህል፣ የታሪክና የቋንቋ ሲምፖዚየም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘጠነኛው የአለም ቅርስ ባለቤት የሆነው የኮንሶ ማንነት መገለጫ "ኾራ አታ ኾንሶ" የባህል፣ የታሪክና የቋንቋ ሲምፖዚየም እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዳዊት ገበየሁ÷ "ኾራ አታ ኾንሶ" በዓል መታሰቢያ ቀን የሚከበረው…

የማዳበሪያ አቅርቦትና ስርጭትን በተመለከተ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብርና ሚኒስቴር በ2015/16 የምርት ዘመን የማዳበሪያ አቅርቦትና ስርጭት ላይ ከክልል ባለድርሻ አካላት ጋር እየመከረ ነው። በመድረኩ የኦሮሚያ፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ቢሮዎች ማዳበሪያ የሚያጓጓዙ…

የአርሶ አደር ይዞታ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ይፋዊ ርክክብ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው እለት 3 ሺህ 451ለሚሆኑ የአዲስ አበባ ከተማ አርሶ አደሮች የአርሶ አደር ይዞታ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ይፋዊ ርክክብ በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ይገኛል። በርክክብ መድረኩ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የከተማዋ ከፍተኛ…

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በተፈጥሮ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች 259 ሚሊየን ብር የአይነት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በደቡብ ኦሞ ዞን በተፈጥሮ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች 259 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የምግብ ድጋፍ አድርጓል፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ስራ አስፈፃሚ አሸብር ባልቻ እንዳሉት ድጋፉ በደቡብ ኦሞ ዞን…

የጅቡቲ ፐብሊክ ዲፕሎማሲ ልዑክ በኢትዮጵያ ጉብኝት ሊያደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅቡቲ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ ጉብኝት ሊያደርግ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም በሰጡት መግለጫ ÷112 አባላትን የያዘ የጅቡቲ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ልዑክ ከሰኔ…

ለብሔራዊ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ፖሊሲ ሰነድ የግብዓት ማሰባሰቢያ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ፖሊሲ ሰነድ ላይ የባለድርሻ አካላት ግብዓት የማሰባሰቢያ መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ ሰነዱ ከተቋሙ ምስረታ ማግስት የጀመረ የባለሙያዎች የሙያ ግብዓት እና ቅንጅት ታክሎበት የተዘጋጀ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ ፖሊሲው…

የአዲስ አበባ እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባዎች ለኢድ አል-አደሃ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባዎች ለኢድ አል-አደሃ (አረፋ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመልዕክታቸው÷ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን…

ርዕሳነ መስተዳድሮች ለዓረፋ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች ነገ ለሚከበረው 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በመልዕክታቸው÷ የኢድ አል አድሃ በዓልን ለተቸገሩ…

ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ የአረፋ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ የአረፋ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአረጋውያንና ለአካል ጉዳተኞች ማዕድ አጋርተዋል፡፡ አቶ ኦርዲን በድሪ የአረፋ በዓልን ምክንያት በማድረግ በሀረር ከተማ በሚገኘው አብርሃ ባህታ የአረጋውያንና አካል…

የሩሲያ-አፍሪካ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሔደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ እና በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሩሲያ ማህበር (ዩኤንኤ-ሩሲያ) ከተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ሩሲያ-አፍሪካ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሔደ ነው። በፎረሙ ላይ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር…