Fana: At a Speed of Life!

በግሪክ የኮሚዩኒቲ ትምህርት ቤት ላይ ምርመራ መጀመሩን የፍትሕ ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በግሪክ የኮሚዩኒቲ ትምህርት ቤት ላይ በወንጀል ጥርጣሬ በደረሰ ጥቆማ ምርመራ መጀመሩን የፍትሕ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ፍትሕ ሚኒስቴር የትምህርት ቤቱ የቀድሞ ቦርድና አስተዳደር ከተለያዩ ወንጀሎች ጋር ተያይዞ በጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ…

ካሪም ቤንዜማ የሳውዲ አረቢያውን ክለብ ለመቀላቀል ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳዊው የሪያል ማድሪድ አጥቂ ካሪም ቤንዜማ የሳውዲ አረቢያውን ክለብ አል ኢቲሃደን ለመቀላቀል ተስማማ፡፡ ቢቢሲ ማምሻውን ይዞት በወጣው መረጃ የባለንድኦር አሸናፊው ቤንዜማ ሪያል ማድሪድን በመልቀቅ ከአል ኢቲሃደ ጋር የ3 ዓመት ውል ፈጽሟል፡፡…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሐመር እና በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ጉዳይ ፈጻሚ አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን ጋር መከሩ፡፡ ውይይታቸውም የሁለቱን…

ህገወጥ የሰዎች ዝውውር በደላሎችና በመንግስት አካላት ጭምር እየተዘወረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህገወጥ የሰዎች ዝውውር በደላሎችና ኃላፊነታቸውን ባልተወጡ የመንግስት ኃላፊዎችና ሠራተኞች እንደሚከናወን ፋና ብሮድካሰቲንግ ኮርፖሬት ባደረገው ምርመራ አረጋግጧል፡፡ ጣቢያችን ባደረገው ምርመራ ሀሰተኛ ሰነዶች እና ከሀገር ውስጥ እስከ ውጭ…

ባለፉት 9 ወራት 2 ሺህ 700 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 9 ወራት ብቻ 2 ሺህ 700 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ህይወታቸው ማለፉን የመንገድ ደህንነትና መድን ፈንድ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ ባለፉት ዘጠኝ ወራት በመላ ሀገሪቱ 2 ሺህ 700ሰዎች ህይወታቸው ሲያልፍ ፥ 1ጥብ 7 ቢሊየን ብር…

ከ355 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከ355 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ 254 ሚሊየን የገቢ የኮንትሮባንድ እቃዎች እና 101 ነጥብ 8 ብር የወጭ፤ በድምሩ 355 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ…

በደቡብ ክልል 1 ሺህ 131 ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃዎች ተገኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ከ17ሺህ በላይ የትምህርት ማስረጃዎች ላይ በተደረገ የማጣራት ስራ 1 ሺህ 131 ማስረጃዎች ሀሰተኛ ሆነው መገኘታቸው ተገልጿል፡፡ የደቡብ ክልል ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ የ2015 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት እቅድ…

“ብሩህ ኢትዮጵያ 2015” የንግድ ፈጠራ ውድድር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በስራና ክህሎት ሚኒስቴር የተዘጋጀ "ብሩህ ኢትዮጵያ 2015" የንግድ ፈጠራ ሀሳብ ውድድር በቡራዩ እየተካሄደ ነው፡፡ ከሁሉም ክልሎች የተውጣጡ 200 ተማሪዎች ናቸው በውድድሩ የተሳተፉት፡፡ "ብሩህ ኢትዮጵያ" በሚል መሪ ሃሳብ በ2013…

አዲስ አበባ የብሉምበርግ ብስክሌት መሰረተ ልማት ኢንሽዬቲቭ ሽልማት አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ከተማ የብሉምበርግ ብስክሌት መሰረተ ልማት ኢንሽዬቲቭ አሸናፊ ከሆኑ አስር የዓለማችን ከተሞች አንዷ ሆናለች። ከአምስት አህጉራት 275 ተወዳድረው ነው 10 ከተሞች የውድድሩ አሽናፊ የሆኑት። የብሉምበርግ ኢኒሼቲቭ አሸናፊዎቹ…

የቀቤና ብሔረሰብ የታሪክ፣ ባህልና ቋንቋ ሲምፖዚየም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀቤና ብሔረሰብ የታሪክ፣ ባህልና ቋንቋ ሲምፖዚየም በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በ3ኛው የቀቤና ብሄረሰብ የታሪክ፣ የባህልና የቋንቋ ሲምፖዚየም ላይ በብሄረሰቡ ምህራን የተዘጋጁ የተለያዩ የጥናትና ምርምር ስራዎች ቀርበው ውይይት…