Fana: At a Speed of Life!

የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አባላት አጀንዳ የማሰባበሰብ ስራ ለማከናወን ጋምቤላ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያን (ፕ/ር) ጨምሮ ሌሎች የኮሚሽኑ አባላት አጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ለማከናወን ጋምቤላ ገብተዋል። አባላቱ ጋምቤላ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ…

በፕሪሚየር ሊጉ መቻል ወልቂጤ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ28ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቻል ወልቂጤ ከተማን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ዛሬ 9 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ምንይሉ ወንድሙ እና ግሩም ሀጎስ ለመቻል ግቦችን…

የቱርክ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ለመሳተፍ ፍላጎት እንዳላቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርክ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ የተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮች ለመሳተፍ ፍላጎት እንዳላቸው በኢትዮጵያ የቱርክ አምባሳደር ባርክ ባራን ገለፁ። 5ኛው አግሪ ፋድ እና የምግብ ማሸጊያ ዓለም አቀፍ የንግድ ትርኢት በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በንግድ…

የሸኔ አባል በመሆን በፀጥታ አካላት ላይ ጦርነት ከፍተዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች ላይ የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸኔ የሽብር ቡድን አባል በመሆን በመንግስት የፀጥታ አካላት ላይ ጦርነት በመክፈት ሲዋጉና ለቡድኑ የገንዘብ ድጋፍ ሲያሰባስቡ ነበር በተባሉ በሦሥት ግለሰቦች ላይ የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ። የ14 ቀን የምርመራ ማጣሪያ ጊዜ ለፖሊስ የፈቀደው…

ለጎረቤት ሀገራት ከቀረበ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ከ83 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት 10 ወራት ኢትዮጵያ ለጎረቤት ሀገራት ካቀረበችው የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ከ83 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ማግኘቷን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። የተቋሙ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሞገስ መኮንን እንደገለጹት÷ በበጀት…

በ4 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር የሚተገበር ተቋማዊ የድጋፍ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገሪቱን ማክሮ ኢኮኖሚ አስተዳደር ለማጠናከር የሚያስችል የ4 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር ተቋማዊ ድጋፍ ፕሮጀክት ይፋ ሆኗል፡፡ ፕሮጀክቱ የአፍሪካ ልማት ባንክ በመደበው የገንዘብ ድጋፍ ለሚቀጠሉት ሶስት አመታት ተግባራዊ የሚደረግ ነው ተብሏል፡፡…

የዘር ወቅት ደርሶ የማዳበሪያ እጥረት ለገጠማቸው አከባቢዎች ቅድሚያ ማዳረስ ይገባል – ግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘር ወቅት ደርሶ አፈር የማዳበሪያ እጥረት ለገጠማቸው አከባቢዎች የዘር ወቅት ካልደረሰባቸው አከባቢዎች እንዲቀርብ የማድረግ ስራ እየተሰራ መሆኑንም የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ሶፊያ ካሳ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ÷እስከ…

በሽብር ወንጀል የተጠረጠሩ 24 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የፀረ ሽብር ወንጀል ምርመራ ዘርፍ በተጠረጠሩበት የሽብር ወንጀል ምርመራ ሲከናወንባቸው በቆዩ ተጠርጣሪዎች ላይ ነው ክስ የተመሰረተው። ክሱን የመሰረተው የፍትህ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ…

በመንግስት ተቋማት የሥራ ሃላፊዎችና ሰራተኞች ጭምር የሚዘወረው ሕገ ወጥ የውጭ ሀገራት የስራ ስምሪት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ሕገ ወጦች እጃቸውን ያስረዘሙበትንና አሻጥር ፈጥረው የሚዘውሩትን የውጭ ሀገራት የስራ ስምሪት በመፈተሽ የምርመራ ዘገባዎችን በማቅረብ ላይ መሆኑ ይታወቃል። በዘገባዎቹ ዘርፉ በደላሎች፣ ሃላፊነታቸውን በአግባቡ ባልተወጡ…

የተከሰቱ ግጭቶች ዜጎች በህይወት እና ንብረታቸው ላይ መተማመን እንዲያጡ አድርጓል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተከሰቱ ግጭቶች እና አለመረጋጋት ዜጎች በህይወት እና ንብረታቸው ላይ መተማመን እንዲያጡ ማድረጉን የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የተከሰተው አለመረጋጋት በሰው ህይወት፣ በአምራች ተቋማት፣ በግል እና መንግስት ሃብቶች ላይ…