የኢትዮጵያና ቻይና የባህልና ቋንቋ ልውውጥ ለአገራቱ ግንኙነት መጠናከር ትልቅ አስተዋጽኦ አለው – አምባሳደር ዣኦ ዥዩዋን
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና የቻይና የባህልና ቋንቋ ልውውጥ ለሀገራቱ ግንኙነት መጠናከር ትልቅ አስተዋጽኦ እንዳለው በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዥዩዋን ገለጹ።
በኢትዮጵያ የቻይና ቋንቋ ችሎታን ለማሻሻል በዩንቨርሲቲ ደረጃ ከሚያጠኑ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም…