የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ም/ኮሚሽነር ጀነራል ዘላለም መንግስቴ ከደቡብ ሱዳን የፖሊስ አገልግሎት ኃላፊ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ም/ኮሚሽነር ጀነራል ዘላለም መንግስቴ ከደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ የፖሊስ አገልግሎት ኃላፊ ኢንስፔክተር ጀነራል ማጃክ አኬችንና ልኡካን ቡድናቸው ጋር ውይይት አድርገዋል ፡፡
በውይይታቸውም ÷ የተደራጁ ድንበር ተሻጋሪ…