የሀገር ውስጥ ዜና የገጠር ኮሪደር ለአርሶ አደሩ የኑሮ ዘይቤ መሻሻል… amele Demisew Jul 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የተጀመረው የኮሪደር ልማት ከተሞችን ዘመናዊ፣ ውብ፣ ጽዱና ለኑሮ ምቹ ከማድረግ አንጻር ያሳየው እመርታ የሚደነቅ ነው፡፡ ከተሞች ዘመኑን የዋጁ ይሆኑ ዘንድ በአዲስ አበባ የተጀመረው የኮሪደር ልማት ሥራ አሁን ላይ በሁሉም ክልሎችና ከተማ…
ስፓርት ኒውካስል ዩናይትድ ሻን ስቱርን አስፈረመ amele Demisew Jul 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኒውካስል ዩናይትድ ሻን ስቱርን ከአያክስ አምስተርዳም ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ ኒውካስል ዩናይትድ ለ18 ዓመቱ ኔዘርላንዳዊ አማካይ 20 ሚሊየን ፓውንድ እና እየታየ የሚጨመር 3 ሚሊየን ፓውንድ ወጪ በማድረግ ተጫዋቹን የግሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮንትሮባንድ ሀገር ልታጣ የነበረውን 380 ቢሊየን ብር ማዳን ተቻለ amele Demisew Jul 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኮንትሮባንድ እና ንግድ ማጭበርበር ሀገር ልታጣ የነበረውን 380 ቢሊየን ብር ማዳን ተችሏል አለ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ (ዶ/ር) እንዳሉት ÷ በዓመቱ በገቢ አሰባሰብ፣ በአገልግሎት አሰጣጥ፣ በኮንትሮባንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ አፍሪካ ቀጣና የኤሌክትሪክ ገበያን ለማስጀመር… amele Demisew Jul 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የምስራቅ አፍሪካ ኃይል ትስስር አባል ሀገራት የኤሌክትሪክ ገበያ ወደ ሥራ እንዲገባ ጥሪ አቅርባለች። 37ኛው የምስራቅ አፍሪካ ኃይል ትስስር ስቲሪንግ ኮሚቴ ልዩ ስብሰባ በአዲስ አበባ በዛሬው ዕለት መካሄድ ጀምሯል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ሉዓላዊነትን የማስጠበቅ አቅምን ከፍ ያደረገው ሪፎርም amele Demisew Jul 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከማንኛውም ሉዓላዊ ሀገር መሠረታዊ ምሰሶዎች መካከል የጸጥታ ተቋማት ከፍተኛውን ስፍራ ይይዛሉ። የመከላከያ ኃይል፣ የመረጃ ተቋማት፣ ፖሊስ እና ሌሎች የደህንነት መዋቅሮች የሀገርን ድንበር፣ ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓት፣ የዜጎችን ደህንነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ቻይና የንግድ ግንኙነታቸውን ማጠናክር የሚያስችል ውይይት አደረጉ amele Demisew Feb 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ቻይና የንግድ እና ኢንቨስትመንት ሥራዎችን ለማጠናከር የሚያስችል የሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል፡፡ ውይይቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትሩ ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ከቻይና የዓለመ አቀፍ ንግድ ማስፋፊያ ምክር ቤት ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና ለስራ አጥ ዜጎች የስራ እድል ለመፍጠር መንግሰታዊ ካልሆኑ ተቋማት ጋር እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ amele Demisew Feb 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል የሥራ ክህሎትና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ በሐዋሳ ከተማ "ብቃት" የወጣቶች የሥራ ላይ ልምምድ ፕሮግራም የ2ኛ ዙር መዝጊያ እና የ3ኛ ዙርያ ትግበራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር አካሂዷል። የሲዳማ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ኢኮኖሚን ለመገንባት እየሰራች ነው-ፕሬዚዳንት ታዬ amele Demisew Feb 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ አባይ ወንዝን በማልማት ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ኢኮኖሚን ለመገንባት እየሰራች መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለፁ፡፡ 19ኛው የናይል ቀን “የናይል ትብብርን ማጎልበት የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም እና ለጋራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቻይና ለኢትዮጵያ የዓለም የንግድ ድርጅት የአባልነት ሂደት ድጋፏን ገለጸች amele Demisew Feb 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና ለኢትዮጵያ የዓለም የንግድ ድርጅት አባል ለመሆን ለጀመረችው ሂደት ድጋፏን እንደምታደርግ አስታውቃለች። የንግድ ድርጅቱን በመቀላቀል ሂደት ውስጥ በወሳኝ ምዕራፍ ላይ የምትገኘው ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት ጋር የሁለትዮሽ ውይይቶችን በማድረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ታጂኪስታን በአቪዬሽን ዘርፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ amele Demisew Feb 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር ከታጂኪስታን የሲቪል አቪዬሽን ኤጀንሲ ዳይሬክተር ናዛርዞዳ ሀቢቡሎ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሁለቱ ሀገራት የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ማጠናከር በሚችሉበቸውና በተለይ በአቪዬሽኑ ዘርፍ በጋራ…