Fana: At a Speed of Life!

የአፍሪካ ህብረትና ፈረንሳይ አጋርነትን ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽንና የፈረንሳይ ከፍተኛ ስትራቴጂካዊ ምክክር በህብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በውይይቱ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማትና የአውሮፓና የፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጂያን-ኖኤል…

የኢትዮጵያ አየር ኃይል ከ100 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባቸውን ፕሮጀክቶች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል ከ100 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባቸውን የተለያዩ ፕሮጀክቶች አስመርቋል፡፡ 89ኛ የምስረታ በዓሉን እያከበረ የሚገኘው የአየር ኃይሉ፤ የሰራዊቱን ኑሮ ለማሻሻል እና የውጊያ መሠረተ ልማቶችን ለማሟላት ታሰቢ…

የአየር ኃይል የምስረታ በዓል አከባበር ማጠቃለያ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል 89ኛ ዓመት የምስረታ በዓል አከባበር የማጠቃለያ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው፡፡ የጦር ኃይሎች ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላን ጨምሮ የሠራዊቱ አመራሮች እና የተለያዩ ሀገራት የመከላከያ አታሼዎች በመርሐ-ግብሩ ላይ…

የሰላም ጥሪ ከተቀበሉ የሸኔ አመራርና አባላትጋር መግባባት እየተፈጠረ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ጥሪ ከተቀበሉ የሸኔ አመራርና አባላት ጋር እየተደረገ ባለው ውይይት በመሰረታዊ ጉዳዮች ላይ መግባባት እየተፈጠረ መሆኑን የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት አስታውቋል። የክልሉ መንግስት ዛሬ ባወጣው መግለጫ÷ለኦሮሞ ሕዝብ የወደፊት እጣ ፈንታ ሲባል…

በኢትዮጵያና እስያ መሠረተ ልማት ባንክ መካከል ያለውን ትብብር ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና እስያ መሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ መካከል ያለውን ትብብር ለማጠናከር በሚያስችሉ የጋራ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሂዷል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከእስያ መሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ…

የአየር ኃይሉ 89ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ነገ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል 89ኛ ዓመት የምስረታ በዓል "የተከበረች ሀገር የማይበገር አየር ኃይል" በሚል መሪ ሀሳብ ነገ በተለያዩ ዝግጅቶች ይከበራል። የበዓሉ አካል የሆነ የዋዜማ ዝግጅት ቢሾፍቱ በሚገኘው የአየር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ እየተካሄደ…

ከመንደር አጀንዳ ተላቅቀን በዓለም መድረክ የሚገባንን የመሪነት ሚና መጫወት አለብን – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመንደር አጀንዳ ተላቅቀን በዓለም መድረክ የሚገባንን የመሪነት ሚና መጫወት አለብን ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። “የሀሳብ ልዕልና ለሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሀሳብ የብልጽግና…

የህብረቱን ከቀረጥ ነጻ የገበያ እድል በአግባቡ መጠቀም የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የሰጠውን ከቀረጥ ነፃ የገበያ እድል በአግባቡ መጠቀም የሚያስችል ውይይት ተካሂዷል፡፡ መድረኩ በአውሮፓ ህብረት የአካባቢን ዘላቂ ጠቀሜታ እውን ለማድረግ እየተተገበሩ ያሉ የሕግ ማዕቀፎች ኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ አልባሳት…

የብልጽግና ፓርቲ የፎቶ አውደ ርዕይ በሳይንስ ሙዝዬም ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ አምስተኛ ዓመት የምስረታ በዓልን አስመልክቶ የፎቶ አውደ ርዕይ በሳይንስ ሙዝዬም ተከፍቷል፡፡ በስነስርዓቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት ተመስገን ጥሩነህ፣ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ…

የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔን ለማስተናገድ ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮውን የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ለማስተናገድ የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ፡፡ በዛሬው ዕለትም ከዝግጅት ሥራዎች ጋር በተያያዘ ከሆቴል ባለቤቶች እና ከዘርፉ…