የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቀድሞ ዋና ስራ አስፈጻሚ ካፒቴን መሐመድ አሕመድ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ10 ዓመታት በላይ በዋና ስራ አስፈጻሚነት ያገለገሉት ካፒቴን መሐመድ አሕመድ ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል፡፡
ካፒቴን መሐመድ አሕመድ አየር መንገዱን እ.ኤ.አ ከ1980 እስከ 1991 ዓ.ም በዋና ስራ አስፈፃሚነት…