አንድነታችንን ለመናድ ያሰቡ ባንዳዎች ህልም በመከላከያ ሠራዊትና በህዝባችን ትብብር ከሽፏል – ሌ/ጄ ሹማ አብደታ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ጠላቶች ተደግፈው አንድነታችንን ለመናድ ያሰቡ ተላላኪ ባንዳዎች ህልም በመከላከያ ሠራዊትና በህዝባችን ትብብር ከሽፏል ሲሉ የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ ገለጹ፡፡
ሌ/ጄ ሹማ አብደታ የካራማራ ኮርስ ሰልጣኝ…