Fana: At a Speed of Life!

በሀገራዊ ምክክር ጉባኤው 8ቱም ቡድኖች መግባባት ላይ ደረሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ8 የአጀንዳ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ሲመካከሩ የቆዩት የሀገራዊ ምክክሩ አጀንዳ ቡድኖች መግባባት ላይ ደርሰዋል አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፡፡ ቀደም ሲል በሰላም ግንባታ፣ በሃይማኖት ጉዳዮች፣ በሙስናና መልካም አስተዳደር…

ሕገ ወጡ ህወሓት የሚፈጽመውን አፈሳና ግድያ ለማስቆም ለውጥ ፈላጊ ሃይሎች በቁርጠኝነት ሊታገሉ ይገባል- የዴሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ ፓርቲ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕገ ወጡ ህወሓት በወጣቶች ላይ እየፈጸመ ያለውን አፈሳ እና ግድያ ለማስቆም ለውጥ ፈላጊ ሃይሎች በቁርጠኝነት ሊታገሉ ይገባል አለ የዴሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ (ስምረት) ፓርቲ፡፡ ስምረት ፓርቲ ወቅታዊ የክልሉን ሁኔታ አስመልክቶ…

ክልሎች የሰብዓዊ ድጋፍ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ የሚያስችል ስራ እየሰሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ክልሎች የሰብዓዊ ድጋፍ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ የሚያስችል ስራ እየሰሩ ነው አለ የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን፡፡ ኮሚሽነር ሽፈራው ተክለማርያም (ዶ/ር) እንዳሉት፤ የኢትዮጵያ የሰብዓዊ ድጋፍ ሉዓላዊነትን የማረጋገጥ እመርታ የተረጂነት…

የአካባቢ ብክለትን በዘላቂነት ለመከላከል የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ ጉልህ ሚና አለው – ከንቲባ ከድር ጁሃር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአካባቢ ብክለትን በዘላቂነት ለመከላከል የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ ጉልህ ሚና አለው አሉ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር፡፡ በድሬዋዳ "ጽዱ ኢትዮጵያን፣ ጽዱ ድሬዳዋን ለትውልድ" በሚል መሪ ሐሳብ የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ…

ከሀገር አልፎ ለዓለም ሰላም መከበር የማይተካ ሚና ያለው የሀገር መከላከያ ሠራዊት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ለሀገር ህልውና፣ ነጻነት እና ቀጣይነት ለድንበሯና ለህዝቧ ደህንነት ሌሊትና ቀን የሚተጋ ኃይል ነው። በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሉዓላዊነት ዋስትና እና የሀገራዊ አንድነት ዋና ምሰሶ ሆኖ…

የምክክሩ የአጀንዳ ምክረ ሃሳቦች ለሥራ ቡድኖች መቅረብ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የምክክሩ የአጀንዳ ምክረ ሃሳቦች ለሥራ ቡድኖች መቅረብ ጀምረዋል አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፡፡ ከእያንዳንዱ የባለ 500 አባላት የሥራ ቡድን የተመረጡ 30 አባላት ከስልታዊ ቡድኖች የቀረቡ የአጀንዳ ምክረ ሃሳቦችን…

ኢትዮጵያን በፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት ቀዳሚዋ ለማድረግ የተያዘው የ2 ነጥብ 34 ትሪሊየን ብር በጀት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ባካሄደው 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ስብሰባው የፌደራል መንግስት የ2019 በጀትን 2 ነጥብ 34 ትሪሊየን ብር ማጽደቁ አይዘነጋም፡፡ ይህ ግዙፍ በጀት፣ ሀገሪቱ የጀመረችውን ሁለገብ…

ሪያል ማድሪድ ከቪኒሲየስ ጁኒየር ጋር ያለውን ውል እስከ 2032 አራዘመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የስፔኑ ክለብ ሪያል ማድሪድ ከብራዚላዊው የመሥመር አጥቂ ቪኒሲየስ ጁኒየር ጋር ያለውን ውል እስከ ፈረንጆቹ ሰኔ 2032 ድረስ ማራዘሙን ይፋ አድርጓል። ቪኒሲየስ ጁኒየር በ18 ዓመቱ በፈረንጆቹ ሐምሌ 2018 ሪያል ማድሪድን…

ፕሮጀክቶችን ጀምሮ በጥራት ማጠናቀቅ የመደመር መንግሥት ባህልና መገለጫ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአቪዬሽን መሠረተ ልማት ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልፅግና ምሰሶ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ዛሬ የተመረቀው የባሕር ዳር ደጃዝማች…

የኢትዮጵያና ቤኒንን ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር ያለመው ጉብኝት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒን ሪፐብሊክ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እና ፈጠራ ሚኒስትር ማሁና አክፕሎጋን የተመራ ልዑክ የኢፌዴሪ አየር ኃይልን ጎብኝቷል፡፡ የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ ለልዑካን ቡድኑ አቀባበል ያደረጉ ሲሆን ÷ በሀገራቱ የጋራ…