Fana: At a Speed of Life!

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ማሣ ወደ ዘመናዊ የመሬት መረጃ ስርዓት ተሸጋገረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ማሣ ወደ ዘመናዊ የመሬት መረጃ ስርዓት መሸጋገሩ ተገለጸ፡፡ በክልሉ ግብርና ቢሮ በካልም ፕሮግራም የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዕቅድ አፈጻጸም እና በቀጣይ ተግባራት ዙሪያ የተዘጋጀ…

ዓለም አቀፍ የሥራ ገበያውን ዕድል አሟጦ ለመጠቀም በትኩረት እንደሚሰራ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር ውስጥ የሥራ ስምሪቱን ከማስፋትና ከማዘመን በሻገር ዓለም አቀፍ የሥራ ገበያው ያለውን ዕድል አሟጦ ለመጠቀም በትኩረት እንደሚሰራ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በ5ኛው ሀገር አቀፍ ብሔራዊ የሥራ ኤክስፖ አፈፃፀምና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ…

በሚቀጥሉት 10 ቀናት በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ ፀሐያማና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ያመዝናል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)በሚቀጥሉት 10 ቀናት በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሐያማና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ የሚያመዝን መሆኑን የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በሰሜን፣ ሰሜን ምሥራቅ፣ ምሥራቅ፣ መካከለኛው እና ደቡብ…

የሳንባ ምች በምን ምክንያት ይከሰታል?

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳንባ ምች(ኒሞኒያ) አብዛኛውን ጊዜ በኢንፌክሽን ምክንያት የሚመጣ የሳንባ መቆጣት ነው። የበሽታው ምክንያት ከቀላል እስከ ከባድ የሚደርስ የሳንባ ኢንፌክሽን ሲሆን÷ ኢንፌክሽኖች በሳንባዎች ውስጥ የሚገኙትን የአየር ከረጢቶች በፈሳሽ ወይም በመግል…

በጎንደርና አካባቢው የገጠመውን የሰላም ችግር ለመፍታት የሃይማኖት አባቶች ሚና የጎላ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር እና አካባቢው የገጠመውን የሰላም ችግር ለመፍታት የሃይማኖት አባቶች ሚና የጎላ መሆኑን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው ገለጹ፡፡ በጎንደር ከተማ "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሃሳብ ከሃይማኖት…

የኮፕ29 ጉባዔ ውሳኔዎች ለአየር ንብረት ቀውስ ምላሽ ይሰጡ ይሆን?

አዲ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ምድራችን የአየር ንብረት ለውጥ በሚያስከትለው ጫና ቀውስ ውስጥ ከገባች ውላ አድራለች። የተራዘመ ድርቅ፣ ከልክ ያለፈ ዝናብ፣ ጎርፍ፣ ውሽንፍር የቀላቀለ አውሎ ንፋስ በተደጋጋሚ እየተከሰቱ የምድር ስነ-ህይወት መቃወስ የተለመደ ሆኗል። ይህንን ችግር…

አቶ ጥላሁን ከበደ በዲላ ዙሪያ ወረዳ የቡና ልማት የስራ እንቅስቃሴ እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በክልሉ ጌዴኦ ዞን ዲላ ዙሪያ ወረዳ እየተከናወነ ያለውን የቡና ልማት የስራ እንቅስቃሴ እየጎበኙ ነው። ጉብኝታቸው የተሻሻለ የቡና ልማት ተግባራትን እንዲሁም የቡና እሸት መፈልፈያ ኢንዱስትሪዎች…

በኮፕ29 ኢትዮጵያ የደን መልሶ ማልማትና የዘላቂ መሬት አጠቃቀም ተሞክሮዋን ታቀርባለች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮፕ29 ኢትዮጵያ በተራቆተ መሬት የደን ሽፋንን መልሶ ለማልማት የወሰደችውን ቁርጠኝነት እና ዘላቂነት ያለው የመሬት አጠቃቀም ተሞክሮዋን እንደምታቀርብ ተገለጸ። ዓለም አቀፉ የተባባሩት መንግስታት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ (ኮፕ29) ላይ…

እድሜያቸው ከ9 እስከ 14 ዓመት ለሆኑ ሴት ልጆች የማህፀን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከህዳር 9 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እድሜያቸው ከ9 እስከ 14 ዓመት ለሆኑ ሴት ልጆች የማህፀን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ሊሰጥ እንደሆነ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ዘመቻውን አስመልክቶ በጤና ሚኒስቴር የእናቶች፣ ህፃናት እና አፍላ ወጣቶች መሪ…

ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት ጋር ያላትን ትብብር ለማጠናከር ያለመ ምክክር አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከናሚቢያ፣ ጊኒ፣ አንጎላ እና ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ አቻዎቻቸው ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ውይይቱን ያደረጉት ከናሚቢያ ዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ትብብር ሚኒስትር ፔያ…