Fana: At a Speed of Life!

ቤኑና መንደር አስቸጋሪ ሁኔታዎችን ተቋቁሞ ሀገርን በትጋት ለመለወጥ ትምህርት የሚወሰድበት ነው -ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ቤኑና መንደር አስቸጋሪ ሁኔታዎችን ተቋቁሞ ሀገርን በትጋት ለመለወጥ ትምህርት የሚወሰድበት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በበሰቃ ሃይቅ ላይ የተገነባውን ቤኑና መንደርን በዛሬው…

የኢትዮጵያ ፖሊስ ሆስፒታል የማስፋፊያና እድሳት ሥራ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ሆስፒታል የማስፋፊያ እና እድሳት ሥራ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል፡፡ የኢትዮጵያ ፖሊስ ሆስፒታል ከ61 ዓመት በላይ ዕድሜ ያለው አንጋፋ ተቋም ሲሆን÷ለሆስፒታሉ የማስፋፊያና እድሳት ሥራ መከናወኑ አገልግሎቱን ማዘመን…

አቶ ጌታቸው ረዳ ለፍሬምናጦስ የአዕምሮ ሕሙማን ማዕከል ግንባታ ባለሃብቶች ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለፍሬምናጦስ የአረጋዊያን፣ የህፃናትና የአእምሮ ሕሙማን ማዕከልን ለመደገፍ የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ የሩጫ ውድድር በመቐለ ከተማ ተካሂዷል። የሩጫ ውድድሩን ያስጀመሩት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ÷ማዕከሉ በአጭር…

በፕሪሚየር ሊጉ ቼልሲ ከአርሰናል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ11ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ ቼልሲ ከአርሰናል የሚያደርጉት የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ምሽት1፡30 ላይ በስታምፎርድ ብሪጅ ስታዲየም ይካሄዳል፡፡ በሌላ በኩል ማንቼስተር ዩናይትድ በሜዳው…

በዓዲ-ዳዕሮ ከተማ 18 ሺህ በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ለአገልግሎት በቃ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የዓዲ-ዳዕሮ ከተማ 18 ሺህ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተጠናቆ ለአገልግሎት መስጠት መጀመሩን በክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የውሃና ኢነርጂ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ተወካይ ኃላፊ ኢንጂነር ዮሃንስ መለሰ…

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ሪፎርሞች በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሥራዎች ሊታገዙ ይገባል – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ሥራዎች በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሥራዎች የመረጃ ተደራሽነትን በማጠናከር ለስኬታማነታቸው የበለጠ መስራት እንደሚገባ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ አገልግሎቱ…

አምባሳደር ገነት ተሾመ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለፕሬዚዳንት ፑቲን አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው የተሾሙት ገነት ተሾመ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን አቅርበዋል። ፕሬዚዳንት ፑቲን በዚህ ወቅት÷ ሩሲያ ከኢትዮጵያ ጋር ጠንካራ የወዳጅነት ግንኙነት ያላት መሆኑን ገልጸዋል፡፡…

ፋኦ በኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ የመጣውን ተጨባጭ ለውጥ ለማስቀጠል ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአለም የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) በኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ የመጣውን ተጨባጭ ለውጥ ለማስቀጠል የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጿል፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ(ዶ/ር) ከአለም የምግብና እርሻ ድርጅት የምጣኔ ሃብት…

ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ ለውጥ አምጥታለች – የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የግብርና ሚኒስትር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ ለውጥ ማምጣቷን የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የግብርና ሚኒስትር ግሪጎር ሙታሻል ገለጹ፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የግብርና ሚኒስትር ግሪጎር ሙታሻል ጋር ኢትዮጵያ እና…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የብሪክስ ሀገራት ዩኒቨርሲቲዎች ማህበር መስራች አባል ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የብሪክስ ሀገራት ዩኒቨርሲቲዎች ማህበር መስራች አባል መሆኑን አስታውቋል፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሩሲያ፣ ሕንድ እና ብራዚልን ጨምሮ ከብሪክስ ሀገራት ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመሆን በጣምራ የብሪክስ ሀገራት…