Fana: At a Speed of Life!

ሁሉም አካል አለኝ ያለውን አጀንዳ እንዲያቀርብ እየተሠራ ነው- ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የምክክር ሂደቱ ሁሉንም አሳታፊ ያደረገ እንደመሆኑ ሁሉም አካል አለኝ ያለውን ጥያቄ እንዲያቀርብ እየተሠራ መሆኑን የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ከ57 ወረዳዎች በኮሚሽኑ የተለዩ የማኅበረሰብ ክፍል…

100 ሺህ ብር ጉቦ ሲቀበል በቁጥጥር ስር ውሏል የተባለ የፌደራል ፖሊስ መርማሪ ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉዞ እግድ አስነሳለሁ በማለት 100 ሺህ ብር ጉቦ ሲቀበል በቁጥጥር ስር ውሏል የተባለው የፌደራል ፖሊስ መርማሪ ላይ ክስ ተመሰረተ። የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ በተከሳሽ ዳዊት ሀይለማሪያም ወልደጊዮርጊስ ላይ…

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንዚት ፕሮጀክትን ከከተማ ልማቶች ጋር ማጣጣም ያስፈልጋል – አቶ አሕመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንዚት ፕሮጀክትን ከከተማ ልማቶች ጋር ማጣጣም እንደሚያስፈልግ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ አስገነዘቡ፡፡ አቶ አሕመድ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቼን ሃይ ከተመራ የቻይና የቴክኒክ ቡድን ልዑክ ጋር በአዲስ አበባ…

የጋራ ጥረቶቻችን ረሃብን በማጥፋት የምግብ ዋስትናን የማረጋገጥ ርብርብ ፍሬ እንዲያፈራ ያስችላሉ – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋራ ጥረቶቻችን ረሃብን በማጥፋት ለሁሉም የምግብ ዋስትናን የማረጋገጥ ርብርብ ፍሬ እንዲያፈራ እንደሚያስችሉ ተስፋ አለኝ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥…

ኢትዮጵያና ባንግላዲሽ የአቪዬሽን አገልግሎትን ይበልጥ ለማሻሻል መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ባንግላዲሽ የአቪዬሽን አገልግሎትን ይበልጥ ለማሻሻል ዓላማ ያደረገ የመግባቢያ ስምምነት ለማድረግ ውይይት አድርገዋል፡፡ ምክክሩ ስምምነት በሚደረሱባቸው ጉዳዮች ላይ ሲሆን፥ በመደበኛ የሥልጠና ፕሮግራሞች፣ ኦዲቶችና በአቪዬሽን ዘርፎች…

የኢትዮጵያ ከተሞች የትብብር መድረክ ጠቅላላ ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከተሞች የትብብር መድረክ ጠቅላላ ጉባዔ እና የተሞክሮ ልምድ ልውውጥ መድረክ በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የከተማ ልማትና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ፈንታ ደጀን፣ ከ100 የሚበልጡ ከተሞች አስተዳደሮች ከንቲባዎችና…

ሰላምን ለማጽናት የመንግሥት ሠራተኛው የበኩሉን አስተዋጽዖ እንዲያደርግ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላምን ለማጽናት የመንግሥት ሠራተኛው የበኩሉን አስተዋጽዖ እንዲያደርግ የባህርዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ጠየቁ፡፡ የባሕር ዳር ከተማና የሰሜን ጎጃም ዞን አስተዳደር የመንግሥት ሰራተኞች የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።…

በአማራ ክልል የጸጥታ ችግር በሰላም እንዲፈታ በቅንጅት መስራት እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የደሴ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ሰራተኞች "ሁሉም ለሰላም፤ ሰላም ለሁሉም" በሚል መሪ ሀሳብ ውይይት እያደረጉ ነው። ውይይቱ የክልሉን የጸጥታ ችግሮች ለመፍታት የተሰሩ የሰላም፣ የህዝብ ግንኙነት፣ የልማትና የመልካም አስተዳደር ተግባራት ያመጡትን…

በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሀሳብ በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች በገጠሙት የፀጥታ ችግሮች ዙሪያ የሚመክር የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡ በደባርቅ ከተማ ወቅታዊውን የጸጥታ ሁኔታ በሚመለከት ከከተማው ወጣቶች ጋር ውይይት…

ከተሞች ለነዋሪዎች ምቹ እንዲሆኑ እንሰራለን – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልላችን ከተሞች ለነዋሪዎች ምቹ እንዲሆኑ በትጋት እንሰራለን ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ የአማራ ክልል ከተሞች ለነዋሪዎች ምቹ እንዲሆኑ ሚያስችሉ ሁኔታዎች ዙሪያ የሚመክር የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡…