የሀገር ውስጥ ዜና ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ በደረሱ ሰብሎች ላይ ጉዳት ሳያደርስ እንዲሰበሰብ ጥሪ ቀረበ amele Demisew Nov 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ በደረሱ ሰብሎች ላይ ጉዳት ሳያደርስ እንዲሰበሰብ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ጥሪ አቀረቡ፡፡ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ 44 ከባድ ተሸከርካሪዎችን ወደ ሀገር ውስጥ አስገባ amele Demisew Nov 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ በሦስተኛ ዙር 44 ገልባጭ ከባድ ተሸከርካሪዎችን ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባቱ ተገልጿል፡፡ ኩባንያው ወደሀገር ውስጥ እያስገባቸው ከሚገኙት 330 ገልባጭና የጭነት ከባድ ተሸከርካሪዎች መካከል በመጀመሪያ ዙር 36፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ከ11 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የንጹህ መጠጥ ውሀ ፕሮጀክቶች እየተገነቡ ነው amele Demisew Nov 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከ11 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ 146 የንጹህ መጠጥ ውሀ ፕሮጀክቶች ግንባታ እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ውሃና ኢነርጂ ቢሮ አስታወቀ፡፡ በምዕራብ ሀረርጌ ዞን ጭሮ ወረዳ የተገነባ የንጹህ መጠጥ ውሀ ተቋም ተመርቆ ለአገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና የምክክር ኮሚሽኑ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል አጀንዳ ማሰባሰብና ውይይት ማካሄድ ጀመረ amele Demisew Nov 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል አጀንዳ ማሰባሰብና ውይይት ማካሄድ መጀመሩ ተገልጿል፡፡ ኮሚሽኑ የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፉን በቦንጋ ከተማ ጀምሯል፡፡ በዚህም በክልሉ ከሚገኙ 57 ወረዳዎች በኮሚሽኑ የተለዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራ ልዑክ ኳላላምፑር ከተማን ጎበኘ amele Demisew Nov 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራ የከተማው ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ ማሌዢያ ኳላላምፑር ከተማን ጎብኝቷል፡፡፡ ልዑኩ በትናንትናው ዕለት ኳላላምፑር፣ ሳይበርጃን እና ሳንዌይ ከተሞችን የጎበኘ ሲሆን ፥ በዛሬው እለት ደግሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን ኤ350-1000 የመንገደኞች አውሮፕላን ከሁለት ቀናት በኋላ ይረከባል amele Demisew Nov 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን ኤ350-1000 የተሰኘውን የመንገደኞች አውሮፕላን ከሁለት ቀናት በኋላ ይረከባል፡፡ አየር መንገዱ ከኤር ባስ ኩባንያ የሚረከበው ”Ethiopia Land of Origins” በሚል መጠሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰዎችን ማሰርና መደብደብን ጨምሮ በተደራራቢ ወንጀሎች የተከሰሱ እስከ ዕድሜ ልክ በሚደርስ እስራት ተቀጡ amele Demisew Nov 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሰዎችን ያለአግባብ በማሰር፣ በመደብደብ እና ገንዘብ በመቀበል ተደራራቢ ወንጀሎች የተከሰሱ ሰባት ግለሰቦች እድሜ ልክ በሚደርስ ጽኑ እስራት እንዲቀጡ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት ወሰነ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና ትምህርት ሚኒስቴር የሪሚዲያል ፕሮግራም ተቋርጧል በሚል ሐሰተኛ መረጃ እየተሰራጨ መሆኑን አስገነዘበ amele Demisew Nov 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተማሪዎች አቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ፕሮግራም ተቋርጧል በሚል በማህበራዊ ሚዲያ ሐሰተኛ መረጃ እየተሰራጨ መሆኑን ትምርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈትነው የማለፊያ ነጥብ ያላመጡ ተማሪዎች አቅማቸውን በማሻሻል ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ እንዳሻው ጣሰው የተለያየ አገልግሎት እየሰጠ ያለ የሕክምና ማዕከልን ጎበኙ amele Demisew Nov 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው በቡታጅራ ከተማ የተለያየ የሕክምና አገልግሎት እየሰጠ የሚገኘውን ግራር ቤት ተሀድሶ ማዕከል ጎበኙ፡፡ በጉብኝታቸውም የማዕከሉን የሥራ እንቅስቃሴ፣ በማዕከሉ እየተሰጡ ያሉ አገልግሎቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ700 በሚልቁ ሕገ-ወጥ የንግድ ተቋማት ላይ ርምጃ ተወሰደ amele Demisew Nov 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ700 በሚልቁ ሕገ-ወጥ የንግድ ተቋማት ላይ ርምጃ መወሰዱን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ኃላፊ ዳንኤል ዳምጠው አስታወቁ፡፡ በቢሮው የኢንስፔክሽን ቡድን በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች በንግድ እንቅስቃሴው ላይ ክትትል…