Fana: At a Speed of Life!

ህብረተሰቡ ሪሊፍ የተባለ ህገ ወጥ መድሃኒት ከመጠቀም እንዲቆጠብ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ ሪሊፍ (RELIEF) የተባለ ህገ ወጥ መድሃኒት ከመጠቀም እንዲቆጠብ የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን አስጠነቀቀ፡፡ ባለሥልጣኑ RELIEF የሚባል ሕገወጥ መድኃኒት በውስጡ ዲክሎፌናክ፣ ፓራሲታሞል፣ ክሎረፊኒራሚን እና ማግኒዥየም…

መንግስት ከተሞች እንዲዘምኑ በትኩረት መስራቱን ይቀጥላል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ከተሞች እንዲዘምኑና የቱሪስት መስህብነታቸው እንዲጨምር በትኩረት መስራቱን ይቀጥላል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ የባህር ዳር ከተማን የመጀመሪያው ዙር የኮሪደር ልማት ስራ መመልከታቸውን በማህበራዊ ትስስር…

በአማራ ክልል ከ1 ሚሊየን በላይ የስራ ዕድል ለመፍጠር ታቅዶ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት በአማራ ክልል ከ1 ሚሊየን 233 ሺህ 744 የስራ ዕድል ለመፍጠር ታቅዶ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ስራ እና ስልጠና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ አወቀ ዘመነ እንደገለጹት፤ በክልሉ ሊፈጠር ከታቀደው የስራ ዕድል…

የ59 ዓመቷ ካናዳዊት በ1 ስዓት ከ1ሺህ 500 በላይ ፑሻፖች በመስራት ክብረ-ወሰን ሰበረች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዶናጄን ዊልዴ የተባለችው የ59 ዓመቷ ካናዳዊት በ1 ስዓት ከ1ሺህ 500 በላይ ፑሻፖች በመስራት የዓለም ክብረ ወሰን መስበሯ ተሰምቷል፡፡ ይህች ሴት በአንድ ስዓት ውስጥ 1ሺህ 575 ፑሻፖች የሰራች በዓለም የመጀመሪያዋ ሴት በመሆን በጊነስ ሪከርድስ…

በሰላሌ የተፈጸመው አሰቃቂ ድርጊት አንዱ ብሔር በሌላኛው እንዲነሳሳ ለማድረግ ነው – ለገሰ ቱሉ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ሰላሌ-ደራ የተፈጸመው አሰቃቂ ድርጊት አንዱ ብሔር በሌላኛው ላይ ተነሳስቶ እልቂትና ብጥብጥ እንዲፈጠር ለማድረግ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…

ዩኤንዲፒ አህጉራዊ የቴክኖሎጂ ልህቀት ማዕከል በአዲስ አበባ ለመገንባት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ) አህጉራዊ የቴክኖሎጂ ልህቀት ማዕከል በአዲስ አበባ ለመገንባት ፍላጎት እንዳለው ገልጿል፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ከዩኤንዲፒ ፕሮጀክት ጋር አምራች ኢንዱስትሪውን በሚያሳልጡ…

አየር መንገዱ ካለው ጥሩ ስም በላይ ከፍ ብሎ እንዲታይ በትጋት እየሰራን ነው – አቶ መስፍን ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አየር መንገዱ በዓለም አቀፍ ደረጃ ካለው ጥሩ ስም በላይ ከፍ እንዲል በትጋት እየተሰራ ነው ሲሉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው ገለጹ፡፡ አቶ መስፍን ጣሰው የአየር መንገዱን የስራ እንቅስቃሴዎችን አስመልክቶ…

የጸረ ተህዋስያን መድሃኒቶችን የተለማመዱ ተህዋስያን እውነታዎች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸረ-ተህዋሲያን መድሃኒቶች ተህዋስያን መላመድ የበሽታ አምጪ ጀርሞችን ለማስወገድ ጥቅም ላይ የሚውሉ መድሃኒቶች አቅምን ሲፈታተን የሚከሰት ነው፡፡ ዓለም አቀፍ የጸረ-ተህዋስያን መድሃኒቶች በተህዋስያን መለመድ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሣምንት ተጀምሯል፡፡…

የፍልሰት ችግርን ለመቅረፍ የተቀናጀ ጥረት እየተደረገ ነው-አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት የፍልሰትን ችግር ለመቅረፍ ሕገ ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎችን መከላከልን ጨምሮ የተቀናጀ ጥረት እያደረገ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ፡፡ አራተኛው የኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ሕብረት የጋራ የሥራ ቡድን…

ኢትዮጵያና እንግሊዝ ለቀጣናው ሰላም በጋራ መስራታቸውን እንደሚቀጥሉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና እንግሊዝ ለቀጣናው ሰላም እና ደኀንነት መረጋገጥ በጋራ መስራታቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገልፀዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከእንግሊዝ የአፍሪካ ቀንድ እና ቀይ ባሕር ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር…