በአማራ ክልል የማዕድን ክምችት፣ ጥናትና ልየታ ለማከናወን ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር ስምምነት ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ ከባሕር ዳር፣ ጎንደር፣ ወሎ እና ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የሥነ-ምድር ካርታ ሥራና የማዕድን ክምችት ጥናትና ልየታ ለማከናወን ስምምነት ላይ ደርሷል።
ጥናቱ በ5 ሺህ 254 ካሬ ኪ/ሜትር ላይ…