የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል የ2019 ዓ.ም በጀት ከ402 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ ጸደቀ amele Demisew Aug 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ም/ቤት እያካሄደ በሚገኘው 12ኛ መደበኛ ጉባዔ በ2019 በጀት ዓመት የክልሉን የልማት ሥራዎች ማስፈጸሚያ በጀት 402 ቢሊየን 285 ሚሊዮን 713 ሺህ 544 ብር አድርጎ አጽድቋል። የ2019 በጀት ዓመት አጠቃላይ በጀቱ በ2018 በጀት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የመኖሪያ ቤት አከራይ ተከራይ ውል እድሳት ጊዜ ተራዘመ amele Demisew Aug 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመኖሪያ ቤት አከራይ ተከራይ ውል እድሳት እስከ ነሐሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ተራዝሟል፡፡ ከተማ አስተዳደሩ እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም እንዲካሄድ አስታውቆት የነበረውን የቤት ኪራይ ውል እድሳት ነው እስከ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለዘመናዊት ኢትዮጵያ እውን መሆን ሀገራዊ ምክክሩ ወሳኝ ነው amele Demisew Aug 1, 2026 0 ኢትዮጵያ እያካሄደች ያለችው ሀገራዊ ምክክር ዘላቂ ሰላምን እና አብሮነትን ለማረጋገጥ ወሳኝ ሂደት ነው። ሂደቱ የብዝሃነት ማዕቀፎችን በማክበር፣ የዜጎችን ተሳትፎ በማስፋት እና አለመግባባቶችን በሰለጠነ መንገድ በመፍታት ላይ የተመሰረተ ነው። ኢትዮጵያ በረጅም ዘመን ታሪኳ ውስጥ በርካታ ማህበራዊ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ለውጥ ዳር በመቆም አይሳካም፤ ተሳትፎ ያስፈልጋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) amele Demisew Aug 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እውነተኛ ጥያቄ ያላቸው ዳያስፖራዎች ለሀገር ሁለንተናዊ እድገት በቅርበት ሊሰሩና ሊሳተፉ ይገባል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ጋር በወቅታዊ፣ ፖለቲካዊ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የኢንዱስትሪው ዘርፍ አበረታች ውጤት እያስመዘገበ ነው amele Demisew Aug 1, 2026 0 የኢትዮጵያን ነባር ስኬቶች በማስቀጠል፣ ጉድለቶችን በመሙላት እና አዳዲስ የፈጠራ አቅጣጫዎችን በመከተል ሀገራዊ ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ በርካታ ሥራዎች በየዘርፉ እየተሰሩ ይገኛሉ፡፡ ሀገሪቱ ቀድሞ ስትከተል ከነበረው ግብርና መር ኢኮኖሚ ወደ ብዝኀ ዘርፍ ኢኮኖሚ ተሸጋግራለች፡፡ በዚህም…
የሀገር ውስጥ ዜና ዲጂታል በጎነት፣ ሰው ተኮር ውጤቶችን ለማስቀጠል amele Demisew Aug 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ የዜጎችን የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ያለመ "6400 A" የዲጂታል በጎነት ፕሮጀክት ይፋ ተደርጓል፡፡ የዜጎችን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች በዘላቂነት ለማቃለል የሚያስችለውን ፕሮጀክት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ ምክክሩ የኢትዮጵያን አንድነት እና ክብር የሚያጸና ነው – የሃይማኖት አባቶች amele Demisew Aug 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ የምክክር ጉባዔው የኢትዮጵያን አንድነት እና ክብር የሚያጸና ነው አሉ ተመካካሪ የሃይማኖት አባቶች፡፡ ተመካካሪዎች÷ የምክክር ሂደቱ አሳታፊ፣ አካታችና ነፃ ሆኖ መካሄዱ ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም፣ ሀገራዊ መግባባትና ጠንካራ ሀገረ-መንግሥት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ጋር ባደረጉት ቆይታ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡- amele Demisew Aug 1, 2026 0 👉 በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ፍላጎትን በኃይል ለማሳካት፣ ሰዎችን በመግደልና አልጋ ሳይፀና በመገዳደል ስልጣን ለመያዝ የመሞከር አባዜ የባህላችን አንዱ አካል ሆኖ ቆይቷል፡፡ 👉 ይህንንም በልጅ እያሱ፣ በጃንሆይ፣ በደርግ፣ በኢሕአዴግ እንዲሁም በቅርቡ በሰኔ 2010 ዓ.ም በመስቀል አደባባይ ከተካሄደው…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አመራሮችና ሠራተኞች አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኖሩ amele Demisew Aug 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሠራተኞች አረንጓዴ ዐሻራቸውን አኑረዋል፡፡ የተቋማቱ ሠራተኞች ''ተስፋን እንትከል'' በሚል መሪ ሃሳብ ነው በቢሾፍቱ አካባቢ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ያካሄዱት፡፡ በመርሐ ግብሩ የውጭ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሻራችን ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ amele Demisew Aug 1, 2026 0 አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ የተራቆቱ መሬቶችን መልሶ ከማልማት ባለፈ ችግኝ በማፍላት፣ በመትከልና በመንከባከብ ሂደት ለበርካታ ዜጎች የሥራ ዕድል ተፈጥሯል። ይህ ንቅናቄ በተለይ ለወጣቶችና ለሴቶች የገቢ ምንጭ በመሆን አረንጓዴ ኢኮኖሚን እውን እያደረገ ይገኛል። የኢትዮጵያ…