የሀገር ውስጥ ዜና መከላከያ ሠራዊት የአንድነት መሠረት ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ amele Demisew Oct 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራዊ አንድነታችን መሠረቱ በመከላከያ ሠራዊቱ ላይ የቆመ ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ አስገነዘቡ፡፡ 117ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴን ጨምሮ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሞንጎሊያ ልዑክ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጎበኘ amele Demisew Oct 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሞንጎሊያ ሕዝቦች ሪፐብሊክ የፓርላማ አባልና የቀድሞ የአካባቢ ሚኒስትር ኡልዚ ባት-ኤርዴኔ የተመራ ልዑክ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጎብኝቷል። ጉብኝቱ በኢትዮጵያ እና በሞንጎሊያ መካከል የሁለትዮሽ ትብብርን ለማጎልበት እና በዘላቂ ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለኮፕ 29 የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ውጤታማነት ቅድመ ዝግጅት እያደረገች ነው amele Demisew Oct 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለኮፕ 29 የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ውጤታማነት ቅድመ ዝግጅት እያደረገች መሆኑን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በአዘርባጃን ባኮ ከሚካሄደው የኮፕ 29 የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ አስቀድሞ ኢትዮጵያ በሁነቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በባሕርዳር ከተማ የወባ በሽታን የመከላከል ንቅናቄ ተጀመረ amele Demisew Oct 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ባሕር ዳር ከተማ ክልላዊ ጤና ጣቢያ መር ማኅበረሰብ አቀፍ የአካባቢ ቁጥጥር ሥራ ንቅናቄ ዛሬ ተጀምሯል። የአማራ ክልል ጤና ቢሮ እና የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ ጋር በመቀናጀት ንቅናቄውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እና አንጎላ የዲፕሎማሲያዊ እና የትብብር ግንኙነቶች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተገለጸ amele Demisew Oct 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና አንጎላ መካከል የነበሩ የዲፕሎማሲያዊና የትብብር ግንኙነቶች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የአንጎላ የውጭ መረጃ አገልግሎት ዳይሬክተር ጄነራል አምባሳደር ማቲያስ በርቲንዶ ማቶንዳ ገለጹ፡፡ በአንጎላ የውጭ መረጃ አገልግሎት ዳይሬክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የትራፊክ መጨናነቅን ለመቀነስ የሚያግዝ ቴክኖሎጂ ይፋ ሆነ amele Demisew Oct 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚስተዋለውን የትራፊክ መጨናነቅ ለመቀነስ የሚያግዝ አዲስ ቴክኖሎጂ ይፋ ሆኗል፡፡ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የስራ ኃላፊዎች ከጉባ ቴክኖሎጂ የስራ ኃላፊዎች ቴክኖሎጂውን በተመለከተ ውይይት አድርገዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የወባ ሥርጭት ለመከላከል የአካባቢ ቁጥጥር ሥራ ላይ ትኩረት እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ amele Demisew Oct 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል እየተባባሰ የመጣውን የወባ ሥርጭት ለመከላከል ህብረተሰቡ የአካባቢ ቁጥጥር ሥራ ላይ ትኩረት እንዲያደረግ የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጥሪ አቀረበ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር በላይ በዛብህ የክልሉን የወባ ሥርጭት ሁኔታ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ በጅማ ዞን የልማት ስራዎችን ጎበኙ amele Demisew Oct 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በጅማ ዞን ጎማ ወረዳ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል። በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራው የሥራ ኃላፊዎች ቡድን ሰሞኑን በኢሉአባቦር እና በቡኖ በደሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ዲጂታል ኢኮኖሚ በ2028 ለአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት 1 ነጥብ 3 ትሪሊየን ብር አስተዋጽዖ ያደርጋል ተባለ amele Demisew Oct 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዲጂታል ኢኮኖሚ በፈረንጆቹ 2028 ለአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት 1 ነጥብ 3 ትሪሊየን ብር አስተዋጽዖ እንደሚያደርግ ጂ.ኤስ.ኤም.ኤ የተሰኘ ዓለም አቀፍ ድርጅት አመላከተ። ኢትዮ ቴሌኮም እና ግዙፍ ዓለም አቀፍ የሞባይል…
የሀገር ውስጥ ዜና የካፍ ልዑክ የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኘ amele Demisew Oct 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ልዑክ አባላት የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸው ወቅት ልዑካኑ በሰጡት አስተያየት ÷የዓድዋ ድል ታሪክ በአፍሪካ ስርዓተ ትምህርት ውስጥ ሊካተት ይገባል ብለዋል፡፡ እንዲሁም በአፍሪካ…